19/08/2025
Join us via https://t.me/sch1pro
ለሀሰት ሣይሆን ለእውነት እንሙት፡፡
19/08/2025
Join us via https://t.me/sch1pro
29/07/2025
አላህ ሆይ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ታውቃለህና አንተው አሳካልኝ።
"መሞት እፈልጋለሁ።
ምክናየቱም
ጀነት ምግብ አለ ብለውኛል"።
የጋዛ ህጻን
አላህ ይጠብቀን።
ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ።
ሰላምህ በክንድህ
አንተ ሰው ሳትሆን ሌሎችን ሰው ሁኑ እያልክ የምትመክረው ዲንዙዝ ታሳዝነኛለህ።
06/04/2022
ከመቀመጫችን ወረድ ስንል ያብሰከስከናል።
ሙቀቱንም ብርዱንም በጥበብ ማለፍ መልካም ነው። ሲሞቅህ መዝፈን ሲበርድህ መንቀጥቀጥ ጎጅ ነው።
29/10/2021
ነበልባሎች
የአጼው ልጅ የጁን በቦሩ ሜዳ ላይ:-
አባት የዘራውን ልጁ ሲያጭደው ቦሩ ላይ ተከተበ። ይዘገያል እንጅ የጁን ያገኛል ይላል ያገሬ ሰው። ቦሩ ላይ ተውቅቶ የጁ ላይ ይበጠራል ብየ እጠብቃለሁ። በጅምላ አጼዊችን ሲያወድሱም ይከፋኛል። ስንዴውን ከአንክርዳዱ መለየት ግድ ነው። ድል ለሚስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ።