Endris Mohammed Endris

Endris Mohammed Endris Teacher

The end of teachers!; The hope of Ethiopia is the glory of the white robe; The source of happiness for the government em...
10/04/2026

The end of teachers!; The hope of Ethiopia is the glory of the white robe; The source of happiness for the government employee is the helplessness of the authorities. It is a very shameful act to talk about a generation in this situation because the model is the helplessness, and a generation that understands will be created 😭😭😭

10/04/2026

ስኬታማ ሰው መሆን ትፈልጋለህ⁉️
(ወንድማዊ ምክር በፈላስፋው ጭሰኛ)

ስኬታማ መሆን ከፈለግህ እነዚህን የድንቁርና መንገዶች አቁም‼️

በሕይወትህ እውነተኛ ሰላምና ስኬት ከፈለግህ፣ እነዚህን 15 ነፍስ-ገዳይ ስህተቶች በአስቸኳይ ራቃቸው። በደንብ አንብብ... ምክንያቱም ወንድ ልጅ ያለ መተትና ጠንቋይ የገዛ እጣ ፈንታውን የሚያበላሸው እንዲህ ነው 👇

1. እንግዳ ታበላለህ፤ ቤተሰብህ ግን ይራባል! 🍕

ሚስትህ "ኩሽናዋ ደርቋል" ስትልህ "አብቃቅተሽ ኑሪ አትጨቅጭቂኝ" ትላታለህ። ልጆችህ ጫማ ሲጠይቁ "ጊዜው ከባድ ነው" ትላለህ። ግን አንዷ "ፒዛ አማረኝ" ስትልህ ግን እንደ ፒዛ delivery በደቂቃ ሮጠህ ትሄዳለህ! ገንዘብህ ሲያልቅ ጥላህ ለምትጠፋ ሴት ስትል፣ እውነተኛ ኃላፊነትህን በረሃብ አትቅጣ!

2. ውጭ "አራዳ" ነህ፤ ቤትህ ግን "የጦር አውድማ" ነው! 🍾🔥
ውጭ ውስኪ እየከፈትክ "ትልቅ ሰው" ትባላለህ፤ ቤትህ ግን ሚስትህ የቤት ኪራይ እንዴት እንደሚከፈል በጭንቀት ትባዝናለች። አንድ ቀን ባዶ እጅህን ቤት ስትገባ... የናቅሃት ሚስትህ ብቻ ታማኝ ሆና እንደምትቆምልህ አትርሳ!

3. ለሌላ ሰው ሚስት "ኢንቨስት" እያደረግክ ነው! 💅👗
የቤት ኪራይ፣ ጥፍር፣ ዊግ፣ ዳታ... ትከፍላለህ። እሷ ግን ለጋብቻ ስትደርስ አንተን አትመርጥም! አንተ ሌላ ወንድ የሚያገባትን ሴት እየገነባህ ነው። ለመሆኑ ሰርጓ ላይ ትታደማለህ?

4. "አንተ ሞኝ" ትወደኛለች ብለህ አታስብ... የምትወደው ቦርሳህን ነው! 💰
"ቤቢ" የምትልህ ብር ስለምትበትን ነው። ገንዘብህ ሲያልቅ "ባይ ባይ" የምትልህ ፍጥነት ከንፋስ ይበልጣል!

5. ውጭ ፎካሪ፤ ቤትህ ግን ኪሳራ! 🏠📉
ክለብ ውስጥ ትጨፍራለህ፤ ልጆችህ ግን ያለ ስኳር ሻይ ይጠጣሉ። ሕይወት ሳታዋርድህ በፊት ቅድሚያ የምትሰጠውን ነገር አስተካክል!

6. ትጠጣለህ፣ ትቅማለህ... ግን የልጅ ትምህርት ቤት ክፍያ የለህም! 🍺❌
በየሳምንቱ መጨረሻ 50 ሺህ ብር ለትርኪርኪ ታወጣና የትምህርት ቤት ክፍያ ሲመጣ ታለቅሳለህ። ጊዜው አልከበደም፤ ያንተ ዲሲፕሊን ነው የጠፋው!

7. ሕይወትህ እየፈረሰ አንተ ሴት ታባርራለህ! 🏃‍♂️
ጓደኞችህ ግዛታቸውን ሲገነቡ፣ አንተ "ውሽማ" እንደ ፖክሞን ካርድ ትሰበስባለህ። ስትደኸይ ሴቶች አያድኑህም!

8. ለሌላ ወንድ የምታጠራቅም ሴትን ትረዳለህ! 💸🔄
አንተ "አስቸኳይ ነው" ስትልህ ትልክላታለህ፤ እሷ ደግሞ ለእውነተኛ ፍቅረኛዋ ትልክለታለች። አንተ ድርሻ የሌለህበትን ፍቅር "ስፖንሰር" እያደረግክ ነው!

9. "Big Boy አራዳግን " ነኝ ትላለህ፤ ግን አንድም ኢንቨስትመንት የለህም! 📱🚫
ብራንድ ልብስ ትለብሳለህ፣ የቅርብ ጊዜውን አይፎን ትይዛለህ... ባንክ አካውንትህ ግን "ድረሱልኝ" እያለ ይጮኻል! እውነተኛ ሀብት ድምፅ የለውም።

10. እውነተኛ ገንዘብ ካላቸው ወንዶች ጋር አትወዳደር! 🏗️🤝
ጓደኞችህ ቢዝነስ፣ መሬትና ኢንቨስትመንት አላቸው። አንተ ግን "Vibes እርድና" እና ዕዳ ብቻ! ሕይወት የፉክክር መድረክ ሳይሆን የዲሲፕሊን ውድድር ናት።

11. ትቀጥፋለህ፤ ግን ታማኝ ሚስት ትፈልጋለህ! 🤥❌
ግርግር እየዘራህ ሰላም አትጠብቅ። ታማኝ ሴት ከፈለግህ፣ አንተም ታማኝ ወንድ ሁን!

12. ስላንተ ለማይገዳቸው ሰዎች ስትል ተበድረህ አትፎክር! 💳🤡
ለሰው ለማሳየት ብድር አትውሰድ። ዕዳ ገቢዎች ሲፈልጉህ እነዚያ ሰዎች አንድ ብር አያዋጡልህም!

13. ሴትን የምትመርጠው በውበት እንጂ በጠባይ አይደለም! 💄💀
ቆንጆ ባለጌ ሴት፣ ከድህነት በላይ የአእምሮ ሰላምህን ታናጋዋለች!

14. በሴቶች ቁጥጥር ስር አትውደቅ! 🎮🚫
ጣቷ

አሰላም አለይኩምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ፣ ኢድ ሙባረክ አለይና አለይኩም። እንኳን ለ1447ዓ.ሂ ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ ። ኢድን በኬሚሴ እንደዚህ በሚያምር ሁኔታ እክብረናል። እናንተ...
20/03/2026

አሰላም አለይኩምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ፣ ኢድ ሙባረክ አለይና አለይኩም። እንኳን ለ1447ዓ.ሂ ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ ። ኢድን በኬሚሴ እንደዚህ በሚያምር ሁኔታ እክብረናል። እናንተስ?

02/01/2026
31/10/2024
30/10/2024

I am thankful to all who said no to me. It is because of them that I’m doing it myself.

30/10/2024

أحيانًا أرغب في مغادرة هذه الحياة المظلمة، أريد التحلي بالصبر ولكن لماذا لا تخبرني أنني أسبح في عالم الأحلام. اللهم أنت وحدك الشافي للجميع فاشفي جراحي.

30/10/2024

في بعض الأحيان، كل من تسميه لنا يدير ظهره لك. لأن المطلوب الآن ليس الحب، بل المال. دعني أسألك سؤالاً ماذا يعني لك الحب؟

Address

Dessie
K

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Endris Mohammed Endris posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Endris Mohammed Endris:

Shortcuts

Share