Mela

Mela Emtertaiment

ደሴ ከንቲባዋን ሹማለች!!አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የደሴ ከተማ ከንቲባ በመሆን ተሹሟል....ብዙ ዋጋ የከፍልንባት ከተማችን ደሴ ከነበረው የኢህአዴግ እይታ በመውጣት እድገትና ብልፅግናዋን የሚያረጋ...
07/03/2022

ደሴ ከንቲባዋን ሹማለች!!

አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የደሴ ከተማ ከንቲባ በመሆን ተሹሟል....

ብዙ ዋጋ የከፍልንባት ከተማችን ደሴ ከነበረው የኢህአዴግ እይታ በመውጣት እድገትና ብልፅግናዋን የሚያረጋግጥላት ጠንካራ አመራር በእጅጉ ስለምንሻ አዲስ የተመደባችሁ የከተማዋ አመራሮች ትልቅ ስራ እንደሚጠበቅባችሁ ይሰማኛል።

Vicent Abubeker Gold boot, Mane player of the tornament, best G. keeper MendiCongratulations
06/02/2022

Vicent Abubeker Gold boot, Mane player of the tornament, best G. keeper Mendi
Congratulations

06/02/2022
ድል ለጀግኖቹ
06/02/2022

ድል ለጀግኖቹ

ኢትዮጵያ እንደዚ ነው የምታምረው
18/01/2022

ኢትዮጵያ እንደዚ ነው የምታምረው

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተችጥር 9/2014 (ዋልታ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዋን ስታካሂድ የሰነበተችው ኢትዮጵያ በ2 ጨዋታ ተሸንፋና በአንድ ጨዋታ አቻ ወጥታ በ1 ነጥብ...
17/01/2022

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተች

ጥር 9/2014 (ዋልታ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዋን ስታካሂድ የሰነበተችው ኢትዮጵያ በ2 ጨዋታ ተሸንፋና በአንድ ጨዋታ አቻ ወጥታ በ1 ነጥብ ከምድቧ ተሰናብታለች።

ዋሊያዎቹ ረዘም ላለ ጊዜ ዝግጅት ባደረጉበት 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በታሰበው ልክ ውጤታማ መሆን ሳይችሉ ቀርተዋል።

የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች ራሳችንን እንጠብቅ
12/10/2021

የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች ራሳችንን እንጠብቅ

30/09/2021

🔜 Fixtures WEEK 7️⃣ Premier League 💥😍

Address

Melaku
Dessie

Telephone

+251931126974

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mela posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Mela:

Shortcuts

Share

Category