Ethio mereja

Ethio mereja ወቅታዊ የሆኑ ትኩስ ዜናወችና አዝናኝ መረጃወችን የሚያገኙበ�

ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አልልም"የክርስቲያኖችን ደም ማፍሰስ ይባቃ.
04/11/2025

ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አልልም"
የክርስቲያኖችን ደም ማፍሰስ ይባቃ.

ይሄ ሰው ያለውን ሰምታችኋል ግን?
23/10/2025

ይሄ ሰው ያለውን ሰምታችኋል ግን?

21/10/2025

አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ከ 20 አመት በታች የአለም ዋንጫ አርጀንቲናን 2 ለ 0 በመርታት የአለም ዋንጫ አሸናፊ መሆን ችላለች።

Champion of U20 world cup winner

የቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋ.RIP!!!!
19/10/2025

የቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋ.
RIP!!!!

አማራን ለማፍረስ ያልተሰራ ሴራ የለምይሄው እምድር ላይ ያልተቀበረ ከምድር ላይ ወጥቶ እያየን ነው፡ ይሄ ትውልድ ደግሞ ይሄን ታሪክ ካልተሻገረ ታሪካዌ ስህተት ይፈፀማል ።አባቶቻችን የሽገላና ...
17/10/2025

አማራን ለማፍረስ ያልተሰራ ሴራ የለም
ይሄው እምድር ላይ ያልተቀበረ ከምድር ላይ ወጥቶ እያየን ነው፡
ይሄ ትውልድ ደግሞ ይሄን ታሪክ ካልተሻገረ ታሪካዌ ስህተት ይፈፀማል ።
አባቶቻችን የሽገላና የድርድር ንግግር አታድርጉ, just ህሊናችሁና መሬት ላይ ያለውን እውነት ለመናገር ሞክሩ ከቻላችሁ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ!!!!!
ከብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ፅጌ የተወሰደ"

ሞሮኮ በታዳጊ ልጆቿ ታሪክ ሰራች ። ለፍፃሜ ደርሳለች ። የሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ በመለያ ምቶች ፈረንሳይን አሸንፋ ከ20 አመት በታች የአለም ዋንጫ ለፍፃሜ በቅታለች።
16/10/2025

ሞሮኮ በታዳጊ ልጆቿ ታሪክ ሰራች ። ለፍፃሜ ደርሳለች ። የሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ በመለያ ምቶች ፈረንሳይን አሸንፋ ከ20 አመት በታች የአለም ዋንጫ ለፍፃሜ በቅታለች።

ተንታ ሚካኤልተንታ ከደሴ ከተማ በ146 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት፡፡ በከተማዋ ከሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎች አንዱ በጀግናውና መልካሙ የወሎ ንጉሥ ሚካኤል (አባ ሻንቆ) የታነጸው የተንታ...
15/10/2025

ተንታ ሚካኤል

ተንታ ከደሴ ከተማ በ146 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት፡፡ በከተማዋ ከሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎች አንዱ በጀግናውና መልካሙ የወሎ ንጉሥ ሚካኤል (አባ ሻንቆ) የታነጸው የተንታ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡

ተንታ ሚካኤል በ1896 ተጀምሮ ልዩ በሆነ ጥበብ ተሰርቶ የተጠናቀቀው በ1907 ነበር። የቤተ ክርስቲያኑ ውጫዊ ገጽታው እጅግ ሳቢና ማራኪ ሲሆን ውስጡም በእጹብ ድንቅ ቅርሶች የተሞላ ነው፡፡

ከተንታ ከተማ ወደ ሰሜን 6 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከተንታ ወረዳ አጅባር ወደ ወገል-ጤና በሚወስደው መኪና መንገድ ዳር ላይ በሚገኘው የዚህ ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ የንግሥ ህዳር 12 በድምቀት ይከበራል።

08/10/2025

የማን ስልጣን ለመጠበቅ ነው የድሀ ሊጅ የሚሞተው?
አባቱ ልጁንልስ የሚገለው ወድም ወድሙን የምገድለው ለማን ነው ?
ለገንዘብ ወይንስ ለስልጣን?
እረ እግዜአብሄር በቃ በለን!!!
እግዚኦ..........

ኦስማን ዴምቤሌ የባሎን ዶር አሸናፊ ሆኗል *******ኦስማን ዴምቤሌ የ2025ቱ የወንዶች የባሎን ዶር አሸናፊ ሆኗል፡፡በዓለም የእግር ኳስ ሽልማት ከፍተኛው እንደሆነ የሚነገርለት የባሎን ዶር...
23/09/2025

ኦስማን ዴምቤሌ የባሎን ዶር አሸናፊ ሆኗል
*******

ኦስማን ዴምቤሌ የ2025ቱ የወንዶች የባሎን ዶር አሸናፊ ሆኗል፡፡

በዓለም የእግር ኳስ ሽልማት ከፍተኛው እንደሆነ የሚነገርለት የባሎን ዶር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ተካሂዷል።

በዚህም ፈረንሳዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የ2025 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡

እማሆይ መምህርት አመተ ማርያም አሰፋየባህር ዳር  ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል የቅኔ ፣ የሐዲሳት መጻሕፍት ትርጓሜ እና የፍትሐ ነገሥት መምህርት በዓለማዊ ት/ት ከባሕር ዳር ዩኒቨር...
17/09/2025

እማሆይ መምህርት አመተ ማርያም አሰፋ

የባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል የቅኔ ፣ የሐዲሳት መጻሕፍት ትርጓሜ እና የፍትሐ ነገሥት መምህርት በዓለማዊ ት/ት ከባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የማስተርስ ዲግሪ ምሩቅ። ጽኑ ዐምድ ሴትነትና እናትነት ያልበገራቸው ሊቅ፣ ከ20 ዓመታት በላይ ወንበር ዘርግተው በማስተማር በርካታ ሊቃውንትን ያፈሩ ዳግማዊት እማሆይ ገላነሽ የጨጎዴ ሐና የቅኔ ጉባዔ ቤትና የዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጻሕፍት ትርጓሜ ቤት ፍሬ ናቸው !

እናታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

እኔም ክርስቲያን ታደለ ነኝ በዶክተሮች ስር ሁኖ ህክምናውን ክትትል እስከሚያደርግ ድረስ  #ዝም አልልም!!
13/09/2025

እኔም ክርስቲያን ታደለ ነኝ በዶክተሮች ስር ሁኖ ህክምናውን ክትትል እስከሚያደርግ ድረስ #ዝም አልልም!!

Address

Dessie

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ethio mereja:

Shortcuts

Share

Category