Yesterday (ትላንት) #አልሃምዱሊላህ
Today(ዛሬ) #አልሃምዱሊላህ
Tomorrow (ወደፊት) ____ኢንሽዓላህ
ሃስቢዓላህወኒዕመል ወኪል🤲
#ኢ/ር ሙህድን አሊ
28/09/2016 ዓ.ም
ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አላህ ይጠብቅ 🤲
አለም ሙሉ ሰላም ይሁን🤲
ኢንጅነር ሙህድን አሊ Page
I am interested help any poor people's
30/07/2023
Trench Machine
30/07/2023
30/07/2023
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ - አቶ ጌታሁን ፈንቴ
“በደረሰዉ የመኪና አደጋ ጉዳት የደረሰበት ተማሪ የለም፤ ሁሉም ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል።
የሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናቸውን ለመፈተን ወደሚፈተኑበት ዩንቨርስቲ እየተጓጓዙ መሆኑ ይታወቃል ።
ይሁንም እንጅ የእናርጅ እናጋውጋ ተማሪዎች እየተጓጓዙ እያሉ አንድ ሚኒባስ ተሽከርካሪ መንገድ ስቶ በመግባቱ የመገልበጥ አደጋ የተከሰተ ቢሆንም በተማሪዎቻችን ላይ የተፈጠረ ምንም አይነት ጉዳት አለመኖሩን እየገለጽን አሽከርካሪዎች የተጣለባችሁ ኃላፊነት ከባድ ነውና በጥንቃቄ በማሽከርከር ለፈተና ሂደቱ ስኬታማነት ድርሻችሁን እንድትወጡ ከአደራ ጋር አሳስባለሁ!”
14/07/2023
With a main span of 900 meters and a vertical drop of 560 meters, the 1,365-meter-long Sidu River Bridge is a terrific view when driving among the rolling mountains in central China’s Hubei Province.
12/07/2023
ግንባታዉ ለረጂም ጊዜ ተቋርጦ የነበረዉና ለምስራቅ አማራ አገልግሎት የሚሰጠዉ የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል የሱስና የስነ-አዕምሮ የህክምና ማዕከል ግንባታ ተጀመረ።
በ2011ዓ.ም ግንባታዉ ተጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል የሱስና የስነ-አዕምሮ የህክምና ማዕከል በዛሬው ዕለት ግንባታዉን በአዲስ መልክ ጀምሯል።
የማዕከሉን ግንባታ መጀመር አስመልክተው በአማራ ክልል የጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ክላስተር አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሃይሉ አያሌው እንደተናገሩት "ግንባታው በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ መቆየቱን ገልፀው አሁን በአዲስ መልክ የተጀመረው የማዕከሉ ግንባታ በ700 ቀናት እንደሚጠናቀቅ እና ለምስራቅ አማራ አገልግሎት እንደሚሰጥሞ ጨምረዉ ገልጸዋል።
አያይዘዉም እንደገለጹት "የማዕከሉ ግንባታ በጦርነት፣ በኮረና ወረርሽኝና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች ግንባታው መቆሙንና ከኮንትራክተሩ ጋርም የተገባው ውለታ ተሰርዞ ለአዲስ ኮንትራክተር መተላለፉንም አስተባባሪው ጨምረዉ የገለፁ ሲሆን አሁን ፕሮጀክቱን የተቀበሉት አዲሶቹ ኮንትራክተሮች በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ግንባታውን አጠናቀው ለአገልግሎት ለማብቃት እንደሚሰሩና የአማራ የልህቀትና የዲዛይን ቁጥጥር ስራዎች ደግሞ በአማካሪነት እንደሚሰራ" ተናግረዋል።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የደሴ ከተማ አስተዳደር የጤና መምሪያ ኃላፊ የሆኑት አቶ ሰይድ የሱፍ በበኩላቸው እንደገለፁት "የማዕከሉ መገንባት በተለይም አምራች የሆነዉን የህብረተሰብ ክፍል ከችግር እንደሚታደግና አገልግሎቱን ለማግኘት የሚደረጉ እንግልቶችንም ያስቀራል በአጭር ጊዜም ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል" ሲሉ ገልፅዋል።
አቶ ሲሳይ ተበጀ የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ዋና ስራ አስኪያጅ የማዕከሉን ግንባታ በአዲስ መልክ መጀመር አስመልክቶ እንዳሉት "ማዕከሉ ሰፊና ለመላዉ ምስራቅ አማራ የሚያገለግል በመሆኑና ግንባታው በመጀመሩ ደስተኞች ነን በፍጥነት እንዲጠናቀቅም እርብርብ ይደረጋል" ብለዋል።
በተለያዩ ሱሶች ተጠቅተዉ በሆስፒታሉ የማገገሚያ ማዕከል ዉስጥ የሚገኙ ወጣቶች በበኩላቸው ማዕከሉ በአዲስ መልክ ግንባታ በመጀመሩ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው ወጣቶች ከሱስ ራሳቸዉን እንዲያርቁና ከሱስ እንዲጠነቀቁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን ሆስፒታሉ እያደረገላቸዉ ባለዉ ከፍተኛ ድጋፍ እና እንክብካቤ ወደ ሙሉ ጤንነት እየተመለሱና እያገገሙ መሆናቸውን ገልፀዋል።
የሱስና የስነ-አዕምሮ የህክምና ማዕከል ግንባታዉም በ700 ቀናት ተጠናቆ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል።
•~•~•
Source
city prosperityparty
12/07/2023
11/07/2023
Professional Electrical Works Arrangements 👌
09/07/2023
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
A. A
Dessie
12141618