Fire himanot - ፍሬሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ደሴ

Fire himanot  - ፍሬሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ደሴ ይህ የደሴ ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት የፌስቡክ ይፋዊ ገጽ ነው

የነሐሴ 16 post 2
23/08/2026

የነሐሴ 16 post 2

የቅድስት ኪዳነምህረት በዐለ ዕርገት post 1
22/08/2026

የቅድስት ኪዳነምህረት በዐለ ዕርገት post 1

የሱባኤ መጨረሻ ቀን
21/08/2026

የሱባኤ መጨረሻ ቀን

እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህን የበረከትና የደስታ ዕለት በሰላም አሳልፈን፣ እግዚአብሔር ለሚመጣው ዓመት በሰላም፣ በጤናና በበረከት ያድርሰን።🙏
19/08/2026

እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህን የበረከትና የደስታ ዕለት በሰላም አሳልፈን፣ እግዚአብሔር ለሚመጣው ዓመት በሰላም፣ በጤናና በበረከት ያድርሰን።🙏

ደሴ ደብረ ሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ13/12/2018 ዓ.ም
19/08/2026

ደሴ ደብረ ሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
13/12/2018 ዓ.ም

ቡሄ12/12/2018
18/08/2026

ቡሄ
12/12/2018

Post 1
16/08/2026

Post 1

"የእግዚአብሔርን ነገር በሥርዓትና በደስታ አድርጉት"​ውድ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት፣ ወጣቶች እና የምዕመናን ወላጆች፤🗓ነሐሴ 10 እሁድ ከቀኑ ⏰8:00 - 11:00 ሰዓት  📍​በሰ/...
14/08/2026

"የእግዚአብሔርን ነገር በሥርዓትና በደስታ አድርጉት"

​ውድ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት፣ ወጣቶች እና የምዕመናን ወላጆች፤
🗓ነሐሴ 10 እሁድ ከቀኑ
⏰8:00 - 11:00 ሰዓት
📍​በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ

​የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ያለፈው አንድ ዓመት መንፈሳዊና ማኅበራዊ የአገልግሎት እንቅስቃሴ የምንገመግምበት፣ የቀጣይ ዓመት የሥራ እቅዶችን የምናጸድቅበት እና የወደፊት የአገልግሎት አቅጣጫዎችን የምንነድፍበት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ይካሄዳል።

​በመሆኑም ሁሉም የአገልግሎቱ ባለቤት የሆናችሁ አባላትና ምዕመናን በዕለቱ ተገኝታችሁ ድምፃችሁንና ሃሳባችሁን እንድትሰጡ በታላቅ አክብሮት ጠርተናችኋል።

ሰንበት ትምህርት ቤታችን ፍሬ ሃይማኖት ከልጅነታቸው ጀምሮ ያሳደገቻቸውን ልጆቿን በመፈለግ በዛሬው ዕለት ሐምሌ26/2018 ዓ.ም  በሚል መሪ ቃል ታላቅ የሆነ ውይይት አድርጓል።
02/08/2026

ሰንበት ትምህርት ቤታችን ፍሬ ሃይማኖት ከልጅነታቸው ጀምሮ ያሳደገቻቸውን ልጆቿን በመፈለግ በዛሬው ዕለት ሐምሌ26/2018 ዓ.ም በሚል መሪ ቃል ታላቅ የሆነ ውይይት አድርጓል።

Address

Dessi

Telephone

0331120915

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fire himanot - ፍሬሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ደሴ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Fire himanot - ፍሬሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ደሴ:

Shortcuts

Share