ፍቅርተስላሴ ዘተዋህዶ

ፍቅርተስላሴ ዘተዋህዶ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ፍቅርተስላሴ ዘተዋህዶ, School, Dese.

ለዘአብለአና ዘንተ ህብስተእስመ ለአለም ምህረቱወለዘአስተየነ ዘንተ ፅዋእስመ ለአለም ምህረቱ ዛሬ የሰይጣንን አሳብ አጠፋሁትየክርስቶስን ትእዛዝ ተከተልኩት       ተመስገን
13/07/2023

ለዘአብለአና ዘንተ ህብስተ
እስመ ለአለም ምህረቱ
ወለዘአስተየነ ዘንተ ፅዋ
እስመ ለአለም ምህረቱ
ዛሬ የሰይጣንን አሳብ አጠፋሁት
የክርስቶስን ትእዛዝ ተከተልኩት
ተመስገን

ሰላም እንደምን አላችሁ የደሴ ደብረ ሀይል ቅዱስ ኡራኤል ሰንበት ትምርት ቤት የክረምት ኮርስ ስላዘጋጀ እየመጣችሁ ተሳተፉ
13/07/2023

ሰላም እንደምን አላችሁ የደሴ ደብረ ሀይል ቅዱስ ኡራኤል ሰንበት ትምርት ቤት የክረምት ኮርስ ስላዘጋጀ እየመጣችሁ ተሳተፉ

08/04/2023
የመአስባን ወይም የቁርባን ጋብቻበቅድሚያ ገፁን ላይክ ያርጉውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ ፆሙስ እንዴት ነው መልካም ያው በቤተክርስትያናችን የሚታወቀው ታላቅና የተቀደሰ ጋብቻ አለ እሱ...
09/03/2023

የመአስባን ወይም የቁርባን ጋብቻ
በቅድሚያ ገፁን ላይክ ያርጉ
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ ፆሙስ እንዴት ነው መልካም ያው በቤተክርስትያናችን የሚታወቀው ታላቅና የተቀደሰ ጋብቻ አለ እሱም የቁርባን ጋብቻ ነው አንዳንድ ሰዎች ይህንን ጋብቻ ድንግልናቸውን ያጡ ሰዎች ብቻ የሚፈፅሙት ጋብቻ ነው ብለው ያምናሉ ነገር ግን ይህ ፈፅሞ ስህተትና ቤተክርስትያንን የሚነቅፍ አስተሳሰብ ነው ይህ ጋብቻ በስጋ ወደሙ ከመንፃቱ ባለፈ የተለያዩ ጥቅሞችና በረከቶች አሉት እነሱም ለምትመሰርቱት የወደፊት ትዳር መባረክና ማፍራት ነው ይህ ጋብቻ በ2 መልኩ ይፈፀማል እሱም አንዱ ድንግል ሆኖ ሌላኛው ባይሆን የትዳር አጋሬን በሰው ፊት አላዋርድም ተብሎ ድንግል የሆነው በቁርባን ማግባት ይችላል
ሁለተኛው ደግሞ ድንግል ካልሆኑ ይህ ምንም የሚያሳፍር ነገር አይደለም በስርአተ ቁርባን ማግባት ይቻላል ክፍል ሁለት እንዲለቀቅ በላይክ
ወስብሀት ለእግዚያብሄር

የቤተ ክርስትያን ጋብቻ በ2 ይከፈላል አሁን ግን የምናየው ስለ ደናግላን ጋብቻ ነው በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁኝ ተመልካቾቼ1 ያለድንግልና በተክሊል ማግባት ይቻላልን?2 መፋታትስይቻላል?ውድ የ...
21/05/2022

የቤተ ክርስትያን ጋብቻ በ2 ይከፈላል አሁን ግን የምናየው ስለ ደናግላን ጋብቻ ነው በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁኝ ተመልካቾቼ
1 ያለድንግልና በተክሊል ማግባት ይቻላልን?
2 መፋታትስይቻላል?

ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምታውቁት ቤተክርስትያናችን ስንዱ እመቤት ነች ለልጆቿም ጥሩ ምግብን ትመግባለች ወደዋናው ርእሳችን ስንገባ ስለ ተክሊል ያነሳችሁት ጥያቄ ይታወሳል
ያለድንግልና በተክሊል ማግባት ይቻላልን?
መልሱ ግልፅ ነው ድንግል ሳንሆን በተክሊል ማግባት አይቻልም ምክንያቱም ደግሞ በተክሊል የሚያገቡት ክብረ ንፅህናቸው ከአካላቸው ላይ ያለ ናቸው እንደገና ደግሞ የተክሊሉን ልብስ ብናይ እራሳቸው ላይ የሚያደርጉት ተክሊል ምሳሌነቱን እንይ ተክሊሉ የቅዱሳን ሰማእታት ምሳሌ ሲሆን ለምን ለዚህ ተዘጋጀ ብትሉ ሰማእታት የዝችን አለም ርካሽነት ገብቷቸው ተሰውተዋል ሙሽሮቹም ከወጣትነት እሳት ከዝሙት ከርኩሰት ጋር ተዋግተው ለዚህ ክብር በመብቃታቸው ተክሊሉ ይጫንላቸዋል ማለት ነው
2 መፋታት ይቻላል አይቻልም ምክንያቱም እንኳን በተቀደሰው ስጋዌ ወደሙ አግብተን ይቅርና ዝም ብሎ በዳንኪራ በጭፈራ አግብተን መፋታት አትሽሏም .ሼር ላይክ ያርጉ ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ይቆየን

እግዚያብሄር ይመስገን
21/05/2022

እግዚያብሄር ይመስገን

Address

Dese

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍቅርተስላሴ ዘተዋህዶ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category