እናት ሀገር ልጓማ

እናት ሀገር ልጓማ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from እናት ሀገር ልጓማ, School, ልጓማ, Dese.

መድረስ ያለብህን ቦታ ባትደርስም መሆን የሌለብህ ቦታ ላይ ግን አትቀመጥ!
21/11/2024

መድረስ ያለብህን ቦታ ባትደርስም መሆን የሌለብህ ቦታ ላይ ግን አትቀመጥ!

27/02/2023
01/03/2022

በደቡብ ወሎ ዞን በከላላ ወረዳ ጉምሮ ቀበሌ ዛሬ ሁለተኛ ዙር እርዳታ ሲያካሂድ ቆይቷል

ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳዉድ አረቢያ ስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖች!!!
17/02/2022

ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳዉድ አረቢያ ስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖች!!!

11/10/2021

በደቡብ ወሎ ዞን በከላላ ወረዳ ልጓማ ከተማ ዳርቻ ላይ የምትገኝ ልዩ ስሟ ሚጫ የተባለች መንደር በገጠር ቀበሌ የምትተዳደር ስትሆን ህዝቡ ግን ላገዛዝም ሆነ ለቅርበቱ የሚመቸን ልጓማ ነዉ ቀበሌያችንም ልጓማ መሆን አለበት አያለ አቤቱታዉን ሲያሰማ ቆይቷል። አሁንም ህዝቡ ተሠባስቦ ቀበሌዉ አስተዳደር አቶ እንድሪስ አሰን ጋርበመሄድ በሠላም እንዲያሠናብታቸዉ ቢጠይቁም እሱ ግን ፍቃደኛ እንዳልሆነና ለዚህ ተግባር ሀላፊነት የለኝም ሲል ለማህበረሰቡ መልስ ሠጥቷል::ነገር ግን አሁንም ህብረተሠቡ ተስፋ ሳይቆርጥ ትግሉን ቀጥሏል::ማክሰኞ መስከረም 24/01/2014 ዓ.ም ከላላ ድረስ በመሄ አቤቱታቸዉን ለከላላ ወረዳ አስተዳደር አሠምተዋ።የከላላ ወረዳ አስተዳደሩም በቅርቡ ጥያቄያቸዉ እንደሚመለስ መልእክቱን አስተላልፏል።

Address

ልጓማ
Dese

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እናት ሀገር ልጓማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to እናት ሀገር ልጓማ:

Shortcuts

Share

Category