19/04/2023
አትሮንስ ኮሌጂ:
አትሮንስ ኮሌጂ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ለአትሮንስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት ይፈልጋል። በዓሉ የሠላም የደስታ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ኮሌጃችን በድግሪ በህክምና ላቦራቶሪ ፣ በነርሲግ፣ በማኔጂመንት እና አካውንቲግ እንዲሁም በዲፕሎማ መርሃ-ግብር በፋርማሲ ፣ በነርሲግ ፣ በህክምና ላቦራቶሪ እና በዳታ ቤዝ አድሜንስትሬሽን የትምህርት ፕሮግራሞች እያሥተማረ የሚገኝ ሲሆን ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዲፕሎማ የትምህርት መርኀ-ግብር በፋርማሲ እንዲሁም በዲግሪ የትምህርት መርኀ-ግብር በህክምና ላቦራቶሪ እና ነርሲግ ውስን ኮታወች ስላሉን ፈጥነው እንዲመዘገቡ ለማሣሠብ እንዎዳለን።
"አትሮንስ ኮሌጂ ታላቅ ባለ ራዕይ የህዝብ ኮሌጂ"
Atrons College:
To all the Christians, Atrons College students and staffs, we would like to say a happy Easter to our Lord Jesus Christ. And wish you a peaceful and happy holiday.
Our college is provide a teaching services on degree programs in Medical Laboratory, Nursing, Management as well as Accounting and on diploma programs in Pharmacy, Nursing, Medical Laboratory and Database Administration. Having in mind that, our college has a limited quotas for 2015 E.C. academic year, on diploma program in Pharmacy and degree programs in Medical Laboratory and Nursing. Therefore, we advice you to register quickly as much as possible.
"Atrons College a great visionary public college"