07/08/2020
አረ የመንግስት ያለህ ጭራሽ JEG እያለ ሞራላችንን ጎዳው አይ ጊዜ የስራ ልምድና የትምህርት ዝግጅት እንዲሁ የስራ ጫና ያላገናዘበ ይህ ሲባል ስሞኑን መንግሥት የእንስሳት ጤና ባለሙያዎችን JEG ሰራሁ ብሎ ተስፋ አስቆራጭ እና ሞራል ጎጅ ዜና አብስሯል ይህ ለቀበሌ እንስሳት ጤና ባለሙያ የተደረገው JEG ንቀት ከመሆኑም ባሻገር ሀጢአትም ነውርም ነው አንድ Dvm ቀበሌ ላይ ስለተመደበ ብቻ ደረጃ 11 ሌላውም እንዲሁ እናም የሚመለከተው አካል በፍጥነት ምላሽ ቢሰጥ ተገቢ ነዎ እንላለን