Crown of Joy

Call Directions Contact the school

Crown of Joy "የደስታ ዘውድ" (Crown of Joy)

በጥንታዊ ማንነት አዲስ አስተሳሰብ ያለው አዲስ ትውልድ መፍጠር::

Creating a new generation with a new mindset of ancient identity.

13/09/2026

የኢትዮጵያ ትምህርት ለውጥ ከየት ይጀምራል?

ከአዲስ የትምህርት ፖሊሲ ለውጥ?

ትምህርትን ለማሻሻል አንድ ነገር ብቻ መቀየር ቢቻልዎት፣ ምን ይቀይራሉ? ለምን?

#ኢትዮጵያ

13/09/2022
This amazing images obtained by James Webb space telescope.I am looking forwards.
12/07/2022

This amazing images obtained by James Webb space telescope.

I am looking forwards.

10/07/2022
University of Warwick
10/07/2022

University of Warwick

Coventry, UK
10/07/2022

Coventry, UK

31/05/2022
12/05/2022

#በመስማት #ብቻ #የመከነ #ትውልድ

ታሪክን በምስማት መኖር የለመደ
ማንበብን አቁሞ መስማት የወደደ

ማንበብ ማሰላሰል ህሊናው ሲጠፋ
ማሰብ ማገናዘብ ሁሉም አብሮ ጠፋ

ለስልጣን ኮርቻ ትርክትን ፈጠረ
በወሬ የሚጓዝ ትውልድ ተፈጠረ

ውሸትን ከእውነት መለየት ያልቻለ
የህዝብ ንብረትን ለቀማኙ ያደለ

ከማንበብ መስማትን ምርጫ ያስቀመጡ
ወልጋዳ ሃሳብን ወዳንተ ካመጡ

አታላይ ነዋይን አይተው የመረጡ
በወልጋዳው እንጨት ዛፎች ተቆረጡ

በትርክት በውሸት ሰላምህ ሲዳፋ
ባልኖርከው ልጅነት በውሬ ሲጠፋ

ለምን አናነብም
ለምን አንጠይቅም

ግንቦት 4, 2014 (May 12, 2022)

Address

Debre Berhan
Debre Birhan

Telephone

+251938314775

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Crown of Joy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Crown of Joy:

Shortcuts

Share

Category