02/08/2025
በልዩ ሁኔታ የንግግር ክህሎትን ለማዳበር እንዲያስችል ታስቦ ሀምሌ 1 የጀመረዉ ልዩ የክረምት የቋንቋ ት/ርታችን ሞቅ ደመቅ ብሎ ቀጥሏል።
የነሐሴ ወር ት/ርት ሊጀምር ደግሞ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዉታል።
''Better late than never'' በሚለዉ የነሐሴ ወርን ከእኛ ጋር ማሳለፍ ለሚፈልጉ ሁሉ ባሉን ዉስን ቦታዎች ተመዝግበዉ መቀጠል ይችላሉ።
እናመሰግናለን!!!
Address:
1. Downtown Debre Birhan On the 2nd floor of Mohammed Abdusemed building (Around the taxi station)
2. Infront of Awash Bank Tebassie Branch (near Rada College)