DBU College of Engineering

DBU College of Engineering ይህ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ኮሌጅ የፌስቡክ

08/04/2023
07/01/2023

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል!
29-04-2015ዓ.ም

14/11/2022
01/10/2022
ለ2014 ዓ.ም የምህንድስና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፤የዩኒቨርሲቲያችን ሴኔት ዛሬ ነሀሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የምህንድስና ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን ባረጋገጠው መሰረት ...
01/09/2022

ለ2014 ዓ.ም የምህንድስና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፤

የዩኒቨርሲቲያችን ሴኔት ዛሬ ነሀሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የምህንድስና ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን ባረጋገጠው መሰረት በመደበኛው መርሀ ግብር የ600 የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎችን ምርቃት በስምንት ትምህርት ክፍሎች አፅድቋል።

በመሆኑም በተለያዩ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ አልፋችሁ ለዚህ በመብቃታችሁ ኮሌጁ እንኳን ደስ ያላችሁ እያለ መጪው ዘመናችሁ ብሩህ እንዲሆን ይመኛል።

በተጨማሪም በፈታኙ ሁኔታ ውስጥ በቀናነት ርብርብ ላደረጉ የኮሌጃችን አካዳሚክ ኮሚሽን አባላት ፣ መምህራን፣ የቴክኒክ ረዳቶች እና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ ኮሌጁ ምስጋናን ያቀርባል።

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ኮሌጅ

2014 E.C GC Food Engineering students at their B.Sc. project defence.Good Luck!We are always happy by our students suces...
29/08/2022

2014 E.C GC Food Engineering students at their B.Sc. project defence.
Good Luck!

We are always happy by our students sucess.

2014 E.C GC Electrical and Computer Engineering students at their B.Sc. project defence.Good Luck!We are always happy by...
29/08/2022

2014 E.C GC Electrical and Computer Engineering students at their B.Sc. project defence.
Good Luck!

We are always happy by our students sucess.

2014 E.C GC Mechanical Engineering students at their B.Sc. project defence.Good Luck!
26/08/2022

2014 E.C GC Mechanical Engineering students at their B.Sc. project defence.
Good Luck!

Address

Debre Birhan

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DBU College of Engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share