Debre Elias TVET College

Debre Elias TVET College Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debre Elias TVET College, Education, Debra Markos.

➢የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽ ድጋፍ፤በደብረ ኤልያስ ወረዳ እየተሰራ ለሚገኘዉ የማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት የደብረ ኤልያስ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በቢዉልዲግ ኮንስትራክሽን አሰልጣኞች ከ...
19/12/2025

➢የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽ ድጋፍ፤

በደብረ ኤልያስ ወረዳ እየተሰራ ለሚገኘዉ የማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት የደብረ ኤልያስ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በቢዉልዲግ ኮንስትራክሽን አሰልጣኞች ከ4ቱ የድጋፍ ማዕቀፍ በ3ቱ የድጋፍ ማዕቀፍ ማለትም በቴክኒካል፣በኢንተር እና በካይዘን ሲደገፍ የቆየዉ የማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ!!!

በደብረ ኤልያስ ወረዳ ለሚገኙ ስራ ፈላጊዎች የስራ ፈጠራ ስልጠና በደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ እየተሰጠ ይገኛል!!!በደ/ኤ/ወ/ለሚገኙ ስራ ፈላጊዎች የስራ ፈጠራ ስልጠና በደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ እና...
11/11/2025

በደብረ ኤልያስ ወረዳ ለሚገኙ ስራ ፈላጊዎች የስራ ፈጠራ ስልጠና በደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ እየተሰጠ ይገኛል!!!
በደ/ኤ/ወ/ለሚገኙ ስራ ፈላጊዎች የስራ ፈጠራ ስልጠና በደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ እና ከስራ ክህሎት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና ነዉ።
#➣የስራ ባለቤት ለመሆን በመጀመሪያ ያለዉን የስራ ባህል ማስተካከል ፣ዝቅ ብሎ መስራት፣ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣አካባቢን መቃኘት እና ወደ ተግባር በመግባት በስልጠናዉ የተገኘዉን ዉጤት መቀየር እንደሚገባ ስልጠናዉን የሰጡት የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የግብርና አሰልጣኝ የሆኑት አቶ ዘለቀ አባይነህ ገልፀዋል።
➣ሰልጣኞቹ ስራ እንዲጀምሩ የገዘብ ብድር የሚያደርገዉ EDI (ኢንተርፕርነር ልማት ኢንስቲትዩት) መሆኑንም ገልፀዋል። ይህ ድጋፍ ወጣቶቹ ወደ ራሳቸዉ የስራ ዘርፍ ለማሰማራት ያግዛል ብለዋል።

በደብረኤልያ ወረዳ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት አመቻችነት ከተለያዩ ተቋማት ለተዉጣጡ የመግስት ሰራተኞች የኤትዮ-ኮደርስ ስልጠና ተሰጧል። የስልጠናዉን የመክፈቻ  ንግግር ያደረጉት የወረዳዉ ዋና አስ...
06/11/2025

በደብረኤልያ ወረዳ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት አመቻችነት ከተለያዩ ተቋማት ለተዉጣጡ የመግስት ሰራተኞች የኤትዮ-ኮደርስ ስልጠና ተሰጧል።
የስልጠናዉን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወረዳዉ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ እሱባለዉ ሲሆኑ ሰለኢትዮ-ኮደርስ ገለፃ አድርገዉ አስጀምረዋል።

የስልጠናዉን ሰነድ ለሰልጣኞች በኦላይን እንዴት መማር እንዳለባቸዉ የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የአይሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት አቶ እያደረ ክቡር ሰፊ ገለፃ በማድረግ ስልጠናዉን ሰጠዋል።

❤ጊዜዉ የቴክኖሎጅ/የሙያ ነዉ!➢ሙያ የስኬትዎ ቁልፍ ነዉ!ስኬትዎን በራስዎ መወሰን እንዲችሉ ትክክለኛዉን ሙያ ይምረጡ!➢ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ብቁና ተወዳዳሪ የሚያደርግዎን እዉቀትና ክህሎት ያ...
31/10/2025

❤ጊዜዉ የቴክኖሎጅ/የሙያ ነዉ!

➢ሙያ የስኬትዎ ቁልፍ ነዉ!ስኬትዎን በራስዎ መወሰን እንዲችሉ ትክክለኛዉን ሙያ ይምረጡ!
➢ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ብቁና ተወዳዳሪ የሚያደርግዎን እዉቀትና ክህሎት ያጎናፅፍዎታል፤ያልዎትን እምቅ አቅምና ተሰጥዎን በስኬት እንዲመነዝሩ ያግዝዎያል!

❤የዛሬ ዉሳኔዎ ለነገ ስኬትዎ መሠረት ነዉ!
➢አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቴክኒክና ሙያ በመሄድ ይመዝገቡ!የስኬትዎን መሪና ቁልፍ በእጆ ያድርጉ!
#ንቁ ወጣት ፣ብቁ ዜጋ፣ሙያ ለሁለንተናዊ ስኬት!!!

ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም ''የሚሰሩ እጆች፣የሚፈጥሩ አዕምሮዎች የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ!!!

የኢንዱስትሪ ኤክስቴሽን ሱፐር ቪዥን፤የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ***ኮሌጁ ከመደበኛ የሙያ ሰልጠና ስራዉ በተጨማሪ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ ለ...
30/10/2025

የኢንዱስትሪ ኤክስቴሽን ሱፐር ቪዥን፤

የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ***ኮሌጁ ከመደበኛ የሙያ ሰልጠና ስራዉ በተጨማሪ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ እየሰጠ ይገኛል።ድጋፋ በ4ቱ የድጋፍ ማዕቀፎች ማለትም በካይዘን ፣በቴክኒካል ፣በቴክኖሎጅና በኢንተርፕሪነርሽፕ በደ/ወ/ለሚገኙ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ እየሰጠ ሲሆን ሱፐር ቪዥኑ የተደረገዉ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር ማለትም ከደ/ኤ/ወ/ስራና ክህሎት ፅ.ቤት ሰራተኛ የማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን ተጎብኝቷል።
በ2018 በጀት ዓመት እስካሁን በአጠቃላይ በከተማ ለሚገኙ አዲስና ነባር ኢንተርፕራይዞችን ክፍተት በመለየት የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ የኮሌጁ አሰልጣኞች አጠናክረዉ መቀጠል እዳለባቸዉ የደ/ኤ/ወ/ስራና ክህሎት ፅ.ቤት ሃላፊ አቶ አየለ የኔአተ አሳስበዋል።

በቀድሞዉ 10ኛ ክፍል ስልጣና ፈላጊዎች በሙሉ:-በቀድሞዉ 10ኛ ክፍል ለጨረሳችሁ ተማሪዎች በደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ ስልጠና ተጠቃሚ እንድትሆኑ ፈቃድ ለመጠየቅ ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ያለምንም...
29/10/2025

በቀድሞዉ 10ኛ ክፍል ስልጣና ፈላጊዎች በሙሉ:-

በቀድሞዉ 10ኛ ክፍል ለጨረሳችሁ ተማሪዎች በደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ ስልጠና ተጠቃሚ እንድትሆኑ ፈቃድ ለመጠየቅ ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ያለምንም ክፍያ በኮሌጁ ሬጅስተራር ቢሮ ቁጥር 05 በመምጣት እስከ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።

❤  የምን ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ?፨የቴክኖሎጅ 💻፣የአዉቶሞቲቭ🚔፣የፋሽን ዲዛይን 👖፣የፈርኒቸር🛋የህንፃ  ግባታ🏠፣የሰብል ልማት ወይስ ሌላ?
21/10/2025

❤ የምን ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ?

፨የቴክኖሎጅ 💻፣የአዉቶሞቲቭ🚔፣የፋሽን ዲዛይን 👖፣የፈርኒቸር🛋የህንፃ ግባታ🏠፣የሰብል ልማት ወይስ ሌላ?

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:-የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ በመጀመሪያ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያለ ኮሌጁ አዲስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን ...
21/10/2025

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:-
የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ በመጀመሪያ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያለ ኮሌጁ አዲስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል።

❤ለመሆኑ በምን የሙያ ዘርፍ ገብተዉ መሰልጠን ይፈልጋሉ?

፨በእንስሳት እርባታ/Animal production
፨በሰብል ልማት/Crop production
፨ዘመናዊ ልብስ ስፌት/Apparel fashion design
፨እንጨት ስራ/furniture making
፨ብረታብረት ስራ/GMFA
፨ህንፃ ግባታ/Building constraction
፨መንገድ ስራ/Road constraction
፨መረጃ ግንኙነት/wab development & data base administration
፨የኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና/Electrical electronics
፨መኪና ጥገና/Automotive mechanics
፨ዉሃ ስራ/plumping Installation እና ሌሎች ሙያዎችን ገብተዉ ለመሰልጠን የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ ኮሌጅ የእናንተን መምጣት በመጠባበቅ ላይ ስለሆነ በኮሌጁ ሬጅስተራር ቢሮ ቁጥር 05 በመምጣት እንድትመዘገቡ በአክብሮት እናሳዉቃለን።

''የሚሰሩ እጆች ፣ የሚፈጥሩ አዕምሮዎች የደ/ኤ/ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ!!!

የመቁረጫ ነጥብ የ2018 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ የኢፌዲሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስተር ይፋ አድርጓል።
19/10/2025

የመቁረጫ ነጥብ

የ2018 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ የኢፌዲሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስተር ይፋ አድርጓል።

በእንስሳት ህክምና የወጣ ማስታወቂያ:-
15/10/2025

በእንስሳት ህክምና የወጣ ማስታወቂያ:-

Address

Debra Markos

Telephone

+251582500295

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Elias TVET College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category