Addis Qedam TVET college/አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ

  • Home
  • Ethiopia
  • Dangila
  • Addis Qedam TVET college/አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ

Addis Qedam TVET college/አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በዚህ ገፅ በኮሌጃችን እየተሰሩ ስላሉት ልማታዊ የስራ ክንዋኔ

20/10/2025
💐💐 አስደሳች ዜና💐💐🌿የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ🌿          ጥቅምት 08/ 2018 ዓ.ም🌷🌷 የሙያ ባለቤት ለመሆን ጥቅምት 10/ 2018 ዓ.ም ጀምረው  አዲስ ቅዳም ...
19/10/2025

💐💐 አስደሳች ዜና💐💐
🌿የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ🌿
ጥቅምት 08/ 2018 ዓ.ም
🌷🌷 የሙያ ባለቤት ለመሆን ጥቅምት 10/ 2018 ዓ.ም ጀምረው አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመምጣት ይመዝገቡ! ይሰልጥኑ!!!!🌷🌷
መስፈርቱ ከታች ተያይዟል!
🌿💐🌷💐🌿
ጥቅምት 08/ 2018 ዓ.ም
🌿💐🌷💐🌿

🔑 ቴክኒክና ሙያ: የስኬት ቁልፍ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የመጨረሻው ግብ በክብር የሚያስቀምጡት የምስክር ወረቀት አይደለም። ይልቁንም ነገዎን ከዕድልና እጣ ፈንታ እንዲሁም ከጥገኝነት ነፃ አው...
11/10/2025

🔑 ቴክኒክና ሙያ: የስኬት ቁልፍ

የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የመጨረሻው ግብ በክብር የሚያስቀምጡት የምስክር ወረቀት አይደለም። ይልቁንም ነገዎን ከዕድልና እጣ ፈንታ እንዲሁም ከጥገኝነት ነፃ አውጥተው በራስዎ መሻት እንዲቀርጹ የሚያስችልዎትን አቅም በእጅዎ ማድረጉ ነው።

ሙያ የሚያጎናፅፍዎ ሦስቱ ነፃነቶች፦

💸 የገንዘብ ነጻነት: ሰርቶ ለማትረፍ፣ አትርፎ ለመቆጠብ እና ቆጥቦ ኢንቨስት በማድረግ ለቤተሰብ/ለህብረተሰብ/ለሀገር የተሻለ ነገር ለመፍጠር የሚያስችል ⚡ ኃይል፣

🛠️ የሙያ ነጻነት: በራስ መንገድ መሄድ፣ የሚወዱትን የሙያ መስክ የመምረጥ እና የራስዎ አለቃ የመሆን በራስ የመተማመን አቅም፣

🚀 የሕይወት ነጻነት: በዕድልና እጣ ፈንታ አለፍ ሲልም በሰዎች በጎ ፍቃድ ሳይሆን በራስዎ ፍላጎት የሚመራ ሕይወት የመኖር ብቃት

👉 ታዲያ ምን ይጠብቃሉ! አሁኑኑ አቅራቢያ ወደ አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመምጣ ት እውነተኛ ነፃነትዎን የሚያጎናፅፍዎትን ቁልፍ መቅረፅ ይጀምሩ።

መስከረም 17/2018 ዓ.ም

///ትርፍ አሰልጣኝን በተመለከተ!  ////ዝርዝር መመሪያው በ PDF ከታች ባለው ቴሌግራም ቻናላችን ላይ አስቀምጠነዋል!👇👇👇https://t.me/addisqedamTVET
05/10/2025

///ትርፍ አሰልጣኝን በተመለከተ! ////

ዝርዝር መመሪያው በ PDF ከታች ባለው ቴሌግራም ቻናላችን ላይ አስቀምጠነዋል!👇👇👇
https://t.me/addisqedamTVET

🛑 ድንበርና ወሰን የማይገድበው ሰው መሆን ይቻላል! ✨ 🤔 እንዴት? የዓለም ቋንቋ የሆነውን ክህሎት ባለቤት ሲሆኑ፤ 📚 ወቅቱ የሚፈልገውን እውቀትና ክህሎት ሲታጠቁ ድንበርም ወሰንም እርስዎን ...
01/10/2025

🛑 ድንበርና ወሰን የማይገድበው ሰው መሆን ይቻላል! ✨

🤔 እንዴት? የዓለም ቋንቋ የሆነውን ክህሎት ባለቤት ሲሆኑ፤

📚 ወቅቱ የሚፈልገውን እውቀትና ክህሎት ሲታጠቁ ድንበርም ወሰንም እርስዎን አያገድብም፡፡ ይልቁንም ዓለም እርስዎን ይፈልጋል!

የክህሎት ባለቤት በመሆን፦

✅ አለም አቀፋዊ ተፈላጊነት ይፍጠሩ!
✅ ድንበር የለሽ የስራ እድሎችን ያግኙ!

🏫 ወደ አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመምጣት ዛሬውኑ የክህሎት ስልጠና ይጀምሩ!

🚀 ክህሎት - የዓለም ቋንቋ! 🌐

መስከረም 21/2018 ዓ.ም ፤ የ አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ
ምንጭ :- የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

የምን ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ? 🔹 የቴክኖሎጂ 🖥️፣ የውበት 💄፣ የአውቶሞቲቭ 🚗፣ የፈርኒቸር 🪑፣ የሆቴልና ቱሪዝም 🏨፣ የኮንስትራክሽን 🏗️፣ የፋሽን ዲዛይን 👗 ወይስ ሌላ? 🔧 ፍላጎትዎን እ...
29/09/2025

የምን ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ? 🔹

የቴክኖሎጂ 🖥️፣ የውበት 💄፣ የአውቶሞቲቭ 🚗፣ የፈርኒቸር 🪑፣ የሆቴልና ቱሪዝም 🏨፣ የኮንስትራክሽን 🏗️፣ የፋሽን ዲዛይን 👗 ወይስ ሌላ? 🔧

ፍላጎትዎን እውን ያደርጉ ዘንድ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጃች ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እርስዎን ለመቀበል በመጠባበቅ ላይ ነው። ✅

አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመምጣት ፍላጎቶን እውን ማድረግ የሚያስችልዎትን ስልጠና ያግኙ።✨

እጀ-ወርቅ ባለሙያ ሆነው የነገ መዳረሻዎን እራስዎ ይወስኑ! 🥇

መስከረም 19/2018 ዓ.ም ፤ የአዲስ ቅዳም ቴ/ሙ ኮሌጅ
ምንጭ:- የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ፌስክ ቡክ Page

29/09/2025

የምን ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ? 🔹

የቴክኖሎጂ 🖥️፣ የውበት 💄፣ የአውቶሞቲቭ 🚗፣ የፈርኒቸር 🪑፣ የሆቴልና ቱሪዝም 🏨፣ የኮንስትራክሽን 🏗️፣ የፋሽን ዲዛይን 👗 ወይስ ሌላ? 🔧

ፍላጎትዎን እውን ያደርጉ ዘንድ የቴክኒክና ተቋሞቻችን (TVET) ሙሉ ዝግጅታቸውን አጠናቀው እርስዎን ለመቀበል በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ✅

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቴክኒክና ሙያ ተቋም በመሄድ ፍላጎቶን እውን ማድረግ የሚያስችልዎትን ስልጠና ያግኙ።✨

እጀ-ወርቅ ባለሙያ ሆነው የነገ መዳረሻዎን እራስዎ ይወስኑ! 🥇

መስከረም 19/2018 ዓ.ም ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
Telegram: t.me/fdre_mols
TikTok: tiktok.com/
Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y

26/09/2025

✨ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ዓመት፣ አዲስ ዕድል፣ አዲስ ክህሎት! 🚀

⏰ ይህ ወቅት የነገ ዕድልዎን በራስዎ የመወሰን አቅም ያጎናፅፎታል።

🛠️ ቴክኒክና ሙያ ከዕውቀት ገበያ ወደ ሥራው ዓለም የሚያሻግርዎ አስተማማኝ ድልድይ ነው።

👩‍🏭 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመሄድ፣ የሙያ ባለቤት ይሁኑ!

🔥 ነገዎን ዛሬ መስራት ይጀምሩ! 🚀

መስከረም 16/2018 ዓ.ም ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
Telegram: t.me/fdre_mols
TikTok: tiktok.com/
Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y

22/09/2025

/// ለተመራቂዎቻችን////
በ 20017 አ. ም ስለጠና ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች የ መመረቂያ ኮድ ተሰርቶ የመጣላችሁ ሰልሆነ ኮሌጅ ርጅስትራር ድረስ በመምጣት ሰርተፍኬት መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::

21/09/2025

“Skills for Competence, Work, and Life”
“ክህሎት ለብቃት፣ ለሥራና ለሕይወት”

Address

Addis Kidam
Dangila

Telephone

+2510584500696

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Qedam TVET college/አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Addis Qedam TVET college/አዲስ ቅዳም ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ:

Shortcuts

Share

Category