የዳባት መሰናዶ ተማሪዎች

የዳባት መሰናዶ ተማሪዎች Make firendship among pep students

የህ ከታች  የምትመለከቱት አወጣን የሚሉት ሽት የቆየና ተማሪዎችን ለማዘናጋት የተቀነባበረ ውሸት ነዉ ፡፡ ተማሪዎች ዝግጅታችሁን አጠናክራቹ ቀጥሉ ወሬ አትስሙ፡፡
30/06/2016

የህ ከታች የምትመለከቱት አወጣን የሚሉት ሽት የቆየና
ተማሪዎችን ለማዘናጋት የተቀነባበረ ውሸት ነዉ ፡፡
ተማሪዎች ዝግጅታችሁን አጠናክራቹ ቀጥሉ ወሬ አትስሙ፡፡

አንድ ልጁ የ12ኛ ክፍል enterance ተፈታኝ አባት የሳቁት ሳቅ ።
07/06/2016

አንድ ልጁ የ12ኛ ክፍል enterance ተፈታኝ አባት የሳቁት ሳቅ ።

የ 11ኛ ክፍል የፋይናል ኤግዛም ከሰኔ 13-17ይሰጣል ተባለ። ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተገቢውን ዝግጅት እድታደርጉ ስንል እንመክራለን።
06/06/2016

የ 11ኛ ክፍል የፋይናል ኤግዛም ከሰኔ 13-17ይሰጣል ተባለ። ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተገቢውን ዝግጅት እድታደርጉ ስንል እንመክራለን።

የት/ትቤት ህይወት በጣም አስደሳች መሆኑ ሚታወቀው ት/ት ከጨረሱ በኃላ ነው። እናም በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል።  ያላችሁን አመለካከት በcomment ይግለጱልን።
05/06/2016

የት/ትቤት ህይወት በጣም አስደሳች መሆኑ ሚታወቀው ት/ት ከጨረሱ በኃላ ነው። እናም በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል። ያላችሁን አመለካከት በcomment ይግለጱልን።

እንዴትናቹህ ! pageአችን likeበማድረጋችሁ እናመሰግናለን።  ስራችን በቅርቡ እንጀምራለን።ሌሎች እንዲቀላቀሉን share በማድረግ ይተባበሩን።
04/06/2016

እንዴትናቹህ ! pageአችን likeበማድረጋችሁ እናመሰግናለን። ስራችን በቅርቡ እንጀምራለን።ሌሎች እንዲቀላቀሉን share በማድረግ ይተባበሩን።

Address

Dabat

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የዳባት መሰናዶ ተማሪዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share