22/06/2023
ፕረስ ሪሊዝ
ታላቅ የጎዳና ላይ ሩጫ !!
በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በነገው ዕለት መላው አባላቱን እና ደጋፊዎችን ያሳተፈ የጎዳና ላይ ሩጫ እንደሚያካሂድ የገለጹት በወረዳው ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ምትኩ ጋዲሳ ናቸው ።
ሁሉም አባላትና ደጋፊዎች አጠቃላይ የስፖርት አፍቃሪያን ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አስተላልፈዋል ።
ሰኔ 10/2015 ዓ.ም