Coffee Land College

Coffee Land College Coffee Land College is established to provide education in various departments from level 1 to level

12/07/2024
25/05/2024
25/05/2024

ኮፊ ላንድ ኮሌጅ ቦንጋ ካምፓስ ለኢትዮጲዊና ትውልዴ ኢትዮጲያዊ እንኳን ከ2014 ዓ/ም ወደ 2015 ዓ/ም በሰላም እሸጋገራችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል ። በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነትና የመተሳሰብ ይሁንልን ። አድራሻችን ቦንጋ ሸታ ቡና ዪኔኑ ፊት ለትፊት ኮፊላንድ ኮሌጅ በይዘቱ በጥራቱ ይለያል በመሆኑም ዋና መስሪያቤታችን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ ተመስርቷል ። ዋና አላማው የህብረተሰባችንን ግዜ ገንዘብ ጉልበት ለመቆጠብ እና በተለዬ ሁኔታ ለወጣቱ ተምሮ ስራ ጠባቂ ሳይሆን በሙያ ተምሮ ለራሱም ለሌሎቹም ስራ ፈጣሪ የሚያደርጉ የትምህርት ክፍሎችን በመምረጥ እና እንደአካባቢያችን ሁኔታ ታሳቢ ያደረገ የሙያ ትምህርቶችን አካትተን ለ2015 ዓ/ም ምዝገባ ላይ ነን ኑ ይጎብኙን የህብረተሰባችንን አቅም ባገናዘበ መልኩ ተዘጋጅተናል ።።።።።።።።።።። ለትምህርት ጥራት እና ለህብረተሰባችን ዘወትር እንተጋለን ። ኮፊ ላንድ ኮሌጅ

25/05/2024
ከኮሌጃችን ጋር በጋራ ለሚሰሩት   ዳሽን ባንክ ፣ ሕብረት  ባንክ ፣ የሚመለከታችሁ  የመንግስት  መስሪያ ቤቶች  እና የክልላችን ማበረሰበ  በሙሉ ለኮፊላንድ ክሌጅ ምስረታ ና አሰዋፆ ላበረከ...
21/03/2023

ከኮሌጃችን ጋር በጋራ ለሚሰሩት ዳሽን ባንክ ፣ ሕብረት ባንክ ፣ የሚመለከታችሁ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና የክልላችን ማበረሰበ በሙሉ ለኮፊላንድ ክሌጅ ምስረታ ና አሰዋፆ ላበረከተችው ምስጋናችንን እያቀረብን ከ 11/07/2015 ዓ ም ጀምሮ በ97.4 በfm እየተባላለፈ ሰለሆነ ማስታወቂያ ችንን እንድትሰሙ በአክብሮት ጋብዘናል

19/03/2023
ኮፊ ላንድ ኮሌጅ ቦንጋ ካምፓስ  በ2015 ዓ/ም እውቅና ባገኘንባቸው የትምህርት  ዘርፎች ምዝገባ ላይ ነን   ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ  ቀደመው  ይመዝገብ።   በመሆኑ   እንደ ክልላችን ብ...
13/03/2023

ኮፊ ላንድ ኮሌጅ ቦንጋ ካምፓስ በ2015 ዓ/ም እውቅና ባገኘንባቸው የትምህርት ዘርፎች ምዝገባ ላይ ነን ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀደመው ይመዝገብ።
በመሆኑ እንደ ክልላችን ብሎም እንደ ዞናችን የቡና መገኛ በመሆናችን እና በሻይ ቅመማቅመም የድርጅት ባለቤት በመሆ ናችን የእርሻ ልማትና የቡናና የሌሎች ኢንቨስትመንት ባለቤት መሆናችን በጥናታዊ ፁሑፍ አሰደግፈን ያቀረብን በመሆናችን ልዪ ያደርገናል :: ዘወትር በስራ ስዓት መጥተው ይመዝገቡ ኮፊላንድ ኮሌጅ የጥራት አምባሳደር

Address

Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Coffee Land College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category