DOLI Academy

DOLI Academy Learn to lead

23/08/2025

ዉድ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ።
ትምህርት ቤታችን ዶሊ አካዳሚ የ 1ኛ ደረጃ ትምህርት የማስተማር ዕዉቅና ማግኘታችንን እያበሰርን
ከKG እስከ 1ኛ ክፍል ምዝገባ ጀምረናል
እኛን ምን ለየት ያረገናል
-የሀገራችንን የት/ት ስርዐት ከ ኢንተርናሽናል ት/ት ቤት ማስተማሪያ ዘዴዎች ጋር በማዋሀድ ማስተማራችን
-በ 1ክፍል እስከ 25 ተማሪ ብቻ የምናስተምር መሆኑ
-ልምድ ባላቸዉ የትምህርት ባለሞያዎች የተቋቋመ እና የሚመራ መሆኑ
-የተማሪዎቻችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ እንዲያድግ ትኩረት ሰጥተን መስራታችን
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመዉ ያስመዝግቡ
አድራሻችን:- በአዲሱ አስፓልት ከ አማኑኤል ቤ/ክ ወረድ ብሎ
ያገኙናል።
ስ.ቁ :- 0912116272 ይደውሉ

Happy new year
12/09/2023

Happy new year

10/08/2023
10/08/2023

አስደሳች ዜና ለ ወላጆች በሙሉ ዶሊ አካዳሚ ለ 2016 መጪው አዲስ ዓመት 1ኛ ክፍል(Grade 1) መቀበል መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው
• በሁሉም ደረጃ kg ተማሪዎችን ምዝገባ ጀምረናል
•በህፃናት ማቆያችን እድሜያቸው 1-4 ያሉ ሆፃናትን ተቀብለን በእንክብካቤ እናቆያለን
ለምን ይመርጡናል?
•ብቃትና ልምድ ባላቸው መምህራኖቻችን
•በደህንነት ካሜራ የታገዙ መማሪያ ክፍሎች
•ስነምግባር ላይ ማተኮራችን
•ምቹና ንፁህ መጫወቻ ቦታዎች
•በተግባር ላይ ያተኮረ የማስተማር ዘዴ
ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ ቀድመው ያስመዝግቡ
ለበለጠ መረጃ: 0917864560/0912116272
አድራሻችን: ማረሚያ በ አዲሱ አስፓልት ከ አማኑኤል ቤ /ክ ወረድ ብሎ
ብቃት ያለው ዜጋ በጋራ እናፍራ!!!

Happy teachers day
05/10/2022

Happy teachers day

በቦንጋ ከተማ አማኑኤል ቤ/ክ ወረድ ብሎ የሚገኘው ዶሊ አካዳሚ ጥራትና ደረጃቸውን በጠበቁ መማሪያ ክፍሎችና ምቹ የልጆች መጫወቻ ቦታ ልምድ ባካበቱና ብቁ የሆኑ መምህራኖችን አሟልቶ ለ 2022...
16/08/2022

በቦንጋ ከተማ አማኑኤል ቤ/ክ ወረድ ብሎ የሚገኘው ዶሊ አካዳሚ ጥራትና ደረጃቸውን በጠበቁ መማሪያ ክፍሎችና ምቹ የልጆች መጫወቻ ቦታ ልምድ ባካበቱና ብቁ የሆኑ መምህራኖችን አሟልቶ ለ 2022/23 G.C (2015 ዓ.ም) በሁሉም ደረጃ የ ልጆች ማቆያ (day care) እድሜያቸው ከ 2 ዓመት ጀምሮ ያሉትን የምንቀበል ሲሆን የ KG ተማሪዎች ደግሞ ከ 4 ዓመት ጀምሮ ያሉትን እንቀበላለን የቀሩን ጥቂት ቦታዎች ከማለቁ በፊት አሁኑኑ ይምጡና ልጆችዎን ያስመዝግቡ !! ይደውሉ :- +251917864560

Address

Bonga

Telephone

+251917864560

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DOLI Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category