አትዘን በጎ አድራጎት ማህበር ባቲ

አትዘን በጎ አድራጎት ማህበር ባቲ ላ ታህዘን

ሁለተኛ ዙር ቤት እደሳ     በቀን_19/11/2015በዚህ አመት 2ተኛ ዙር ቤት እደሳበስሩ ከያዛቸው 25 አረጋውያን በተጨማሪ ቤታቸው የሚያፈስ እና ለጎርፍ የተጋለጡ ቤቶችን እያደሰ ይገኛል ...
26/07/2023

ሁለተኛ ዙር ቤት እደሳ



በቀን_19/11/2015
በዚህ አመት 2ተኛ ዙር ቤት እደሳ
በስሩ ከያዛቸው 25 አረጋውያን በተጨማሪ ቤታቸው የሚያፈስ እና ለጎርፍ የተጋለጡ ቤቶችን እያደሰ ይገኛል ዛሬ 2ተኛ ዙር ቤት አድሷል
ጧሪ ቀባሪ ላጡ ቤታቸው የሚያፈስ እንዲሁም ጥገና የሚያስፈልጋቸው አቅመ ደካማ አረጋውያን ቤት እድሳት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ
በስልክ ቁጥራችን
☎️0910597402 መሀመድ አሚን አወል
ወይም
☎️0920229222 አቡበከር ሰኢድ (በክሪ ሰኢድ)
በመደወል ቤታቸው ለሚፈርሱ አረጋውያን ተገን እንሁን

ሀምሌ ሁለት
09/07/2023

ሀምሌ ሁለት

14/01/2023
    አሁንም አላቆመም  የአረጋውያን ቤት እደሳ ትላንት በቀን 28/09/2014 በ01 ቀበሌ አውሳ በር ውሏል ለመስጠት ደግ ልቦች እንጂ ብዙ ብሮች ዋጋ የላቸውም በአፍላነት እድሜ የሚገኙት ...
08/06/2022




አሁንም አላቆመም
የአረጋውያን ቤት እደሳ ትላንት በቀን 28/09/2014 በ01 ቀበሌ አውሳ በር ውሏል
ለመስጠት ደግ ልቦች እንጂ ብዙ ብሮች ዋጋ የላቸውም
በአፍላነት እድሜ የሚገኙት አትዘኖች በጎነትን አሳይተዋል!!
በስሩ ከያዛቸው 25 አረጋውያን ቤታቸው የሚያፈስ እና ለጎርፍ የተጋለጡ ቤቶችን እያደሰ ይገኛል
ጧሪ ቀባሪ ላጡ ቤታቸው የሚያፈስ እንዲሁም ጥገና የሚያስፈልጋቸው አቅመ ደካማ አረጋውያን ቤት ኑ በጋራ እንደስ መሳተፍ የምትፈልጉ
በስልክ ቁጥራችን
☎️0910597402
ወይም
☎️0920229222
በመደወል ቤታቸው ለሚፈርስ አረጋውያን ተገን እንሁን

23/03/2022

ላ ታህዘን

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ ውድና የተከበራችሁ የአትዘን በጎ አድራጎት ማህበር ወዳጆች በሙሉ እንደሚታወቀው አትዘን የአረጋውያን ደጀን በሚል መሪቃሉ በባቲ ከተማ ላይ ያሉ ጧሪ ...
10/03/2022

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ
ውድና የተከበራችሁ የአትዘን በጎ አድራጎት ማህበር ወዳጆች በሙሉ እንደሚታወቀው አትዘን የአረጋውያን ደጀን በሚል መሪቃሉ በባቲ ከተማ ላይ ያሉ ጧሪ ቀባሪ ያጡ አዛውንቶችን በቋሚነት በመደጎም ላይ ይገኛል
እንሆ ታዲያ በዛሬው እለት
አትዘን በጎ አድራጎት ማህበሩ
የአዛውንቶች የሪዝቅ በር በቀን 1/7/2014 በመጋቢት ወር የ2 ዙር ወርሀዊ ድጎማውን ለ15 አረጋውያን ክፍያ አድርጓል
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0994011759 በመደወል አሊያም በአድራሻችን አንበሳ ባንክ መጨረሻ ፎቅ ላይ ያገኙናል
ማህበሩን መርዳት ለምፈልጉ አካላቶች በሙሉ
በንግድ ባንክ አካውንታችን 1000458399388
በአቢሲኒያ ባንክ አካውንታችን
73929504

26/02/2022

ላ ታህዘን ኢነላሀ ማእና

ዛሬማ እኛ በድሎት የፈለግነው ተሟልቶ በቀን ሶስቴ እንመገባለንዛሬማ እኛ ከእለት ጉርሻችን አልፎ የዘመነ እቃዎችን ተጠቃሚዎች ነንዛሬማ እኛ ማህበራዊ ትስስሮችን አጠናክረን ሰዎችን ለማስደሰት ...
13/02/2022

ዛሬማ እኛ በድሎት የፈለግነው ተሟልቶ በቀን ሶስቴ እንመገባለን
ዛሬማ እኛ ከእለት ጉርሻችን አልፎ የዘመነ እቃዎችን ተጠቃሚዎች ነን
ዛሬማ እኛ ማህበራዊ ትስስሮችን አጠናክረን ሰዎችን ለማስደሰት የተትረፈረፈ ገንዘቦች ያሉን ነን
ዛሬማ ከቸገሩን ነገሮች አልፎ በቅንጦት ለመኖር ሁኔታዎችን ማመቸቸት ይዘናል
ነገር ግን በዚህ ሁኔታ እየኖርን ጧሪ ቀባሪ ያጡ የለት ጉርሻ መጨፈን አቅቷቸው በስቃይ የሚዳክሩ ቁርስ በልተው ምሳ መድገም አቅቷቸው በራብ የሚሰቃዪ እርጅና ተጫጭኗቸው በህመም የሚሰቃዩ ድሎት ሳይሆን ትርፍራፊ አተው የተቸገሩ ወገኖች እንዳሉ ልብ ብለን ይሆን?
እነሱ ለዱንያ ሲፈልጉን እኛ ግን የጀነት መግቢያ ሰበባችን ናቸው
ዛሬ ነገ ሳንል በባቲ ከተማ ለሚገኙ አዛውንቶ ጧሪ ቀባሪ እኔ አለሁ ልንላቸው ይገባል
አትዘን በጎ አድራጎት ማህበር በዚህ አመት 30 አዛውንት በወር ቋሚ የሆነ 300 ለመለገስ ዝግጅቱን ጨርሷል
የእርስዎ የቻሉትን አዛውንት በወር ሶስት መቶ ብር በመርዳት ነገ ጀነት መግቢያ በሮችን እንክፈት ነገ ምን ሰራህ ተብለህ ስትጠየቅ የምትመልሰው በጎ ተግባር ይኑረን
ነገ አኬራ ላይ የሚጠቅመን ዛሬ ዱንያ ላይ የሰራነው በጎ ተግባር ነው እና በጎ ልብ ይኑረን
መልካም ለመሆን መልካም ልብ እንጂ ትልቅ ገንዘብ አያስፈልገንም በቋሚነት መርዳት የምትፈልጉ አትዘን በጎ አድራጎት ማህበር ያዘጋጀው ፎርም ስላለ መመዝገብ ትችላላቺሁ ባካል መገኘት ማትችሉ 0920229222
ወይም+251994011759 ማናገር ይችላሉ
በጎነት አብሮነት ወደ ጀነት ኢንሻ አላህ

በቅርብ ቀን ሙሉ ገቢው ለስደተኞች
24/10/2021

በቅርብ ቀን ሙሉ ገቢው ለስደተኞች

Address

አውሳ
Bati
2232

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አትዘን በጎ አድራጎት ማህበር ባቲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category