Abbe Weenim Tanikkal Akke Waytam Matan

Abbe Weenim Tanikkal Akke Waytam Matan Rabah Yan Num Kinniyyo

Freefreefree
20/01/2026

Free
free
free

08/01/2026

የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ የማመልከቻ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል።

በመሆኑም ቦርዱ ምርጫ የሚያስፈጽሙ ገለልተኛ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር እንደሚፈልግ ገልጾ ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የቅጥር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡

በዚኽም መሠረት የቅጥር ማስታወቂያው ማመልከቻ ጊዜ እስከ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ በሁሉም ክልሎች ላይ “በምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚነት” ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም እንድትመዘገቡ ቦርዱ ያሳውቃል።

የምልመላ መሥፈርት፡-

• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣
• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣
• የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣
• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ በሚያቋቁማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣
• የክልሉን የስራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችሉ
• የሥራ ቆይታ ፦ ለ2 ወር፣
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ.ም

31/12/2025

👉 Daqortii kee Magaalooluk Barittô maktabwah Rubna farmô

09/12/2025

በአፋር ክልል ከሰመራ አሳኢታ መንገድ የደረሰ አደጋ ሲሆን የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን መልዕክት አድርሰውናል በጥንቃቄ እናሽከርክር ነፍስ ይማርልን።

Address

Bati

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abbe Weenim Tanikkal Akke Waytam Matan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share