Barsiisummaan Kalaqa

Barsiisummaan Kalaqa Dhaloonni qubee Adaraa hayyootaati !

10/02/2026

Let's party together!

28/12/2025

🌷

►አስታውስ ቁልፍ እያለ መክፈቻ እንደማይሰራ !
►ደሞም እመን አላህ እያለ መፍትሄ ወደ ሂወታችን ችግር አይልክም።

►ልብ በል ተበላሽቶ ያቆመ ሰዓት እንኳን በቀን ሁለቴ ትክክል ይሆናል።

►አስተውል በእግር ኳስ ሜዳ የሚጮሁት ተጫዋቼች ሳይሆን ተመልካቾች ናቸው።

►ልብ በል ያንተ ችግር ላይ ሰዎች መፍትሄ እንዲሰጡህ አትጠብቅ ምክርን ስማ ግን ራስህን አዳምጥ።

►አስተውል ራስን ማዳመጥ በውሳኔክ እንዳትቆጭ ይረዳካልና።

►ደሞም ታጋሽ ሁን ምክንያቱም ትግስት መከራን አርግዛ ደስታ ትወልዳለችና።

►ያረገዝከው መከራን ሳይሆን የምትወልደውን ደስታ አስብ

►ልብ በል የሰብክበትን ለመድረስ የመጣህበትን አትርሳ ?

►በንዴትክ ወቅት ለሰከንድ ታገስ ከመቶ የሀዘን ቀን
ታመልጣለህና።

►ልብ በል የመኖርክ ትርጉም ለሌሎች ደስታ ስትፈጥር ነው ያለዛ መኖርክ አድካሚ ይሆናል።

►ሁሌም ደስተኛ ለመሆን ሞክር እንደዛ ማድረግህ ብልሃት ነውና።

➜ሁሉም ነገር የኔ ነው አትበል በምድር የኔ የሚባለው አላህና ሞት ብቻ ነው።
▸ምክንያቱም ሌላው ቀርቶ በአላህ የተሰጠክ የአካልክ ክፍሎች እንኳን ባልታሰበ ነገር በቀን ልታጣቸው ትችላለክና አላህ ከዛ ይጠብቀን።

►ደሞም ልብበል ካጣከው ብዙ ይልቅ ያለክን ጥቂት ተመልከት ▸▸▸

▸አስተውል አላህ የሚሰጥክ ስለሚጠቅምክ ነው። ▸የሚነጥቅክ ደሞ ስለሚጎዳክ ነው።

►ልብ በል ካንተ ይልቅ ስላንተ የሚያስብ አላህ እንዳለ።
▸አላህ (S W) አስተዋዮች ያድርገን።
▸ስላለኝም ይሁን ስላጣሁት ነገር አላህ የተመሰገነ ይሁን።

...
!

13/10/2024

Baga bara haa geenyee ummata bilisoomeen wal garre

 !!          !!የኢትዮጵያ መንግስት ዛሬም የሀገሪቱን ሰላም ለማደፍረስና የጦርነት ማዕከል በማድረግ የጠላቶቻችንን ፍላጎት ለማሟላት የሚታትሩ ሀይሎችን በትዕግስት እያለፈና ድንበር ጥሰ...
28/08/2022

!!
!!

የኢትዮጵያ መንግስት ዛሬም የሀገሪቱን ሰላም ለማደፍረስና የጦርነት ማዕከል በማድረግ የጠላቶቻችንን ፍላጎት ለማሟላት የሚታትሩ ሀይሎችን በትዕግስት እያለፈና ድንበር ጥሰው ሲመጡ ተመጣጣኝ ቅጣት እየሰጠ የሰላም አማራጩን ብቸኛ መፍትሄ አድርጎ መቀጠል አለበት!!

መንግስት አሸባሪው ህወሃትም ሆነ ተጋላቢ በቅሎዎቹ ሀገሪቱ ተረጋግታ ወደጀመረችው የብልፅግና ጎዳና እንዳትጓዝ በሚያደርጉት መሰናክል ሳይጠለፍ ተረጋግቶና በአንክሮ እያጤነ ወጥመዱን በብልሃት በማለፍ በአለም አደባባይ የሰላም መንግስት መሆኑን ማሳዬት ይጠበቅበታል!!

ሰላምን በእጃችን አንግበን የሚሰነዘርብንን ጥቃት እያከሸፍንና ገፍቶ ሲመጣ መልስ እየሰጠን ወደፊት በመጓዝ የተነሳንለትን ህልም እውን እናደርጋለን ።🙏🙏

ሰበር ዜና....🇪🇹👌በአፋር ክልል በዞን.4 ግምባር  #የፎኪሳን ተራሮች ለመቆጣጠር መሽጎ የነበረውን የጠላት ሃይል በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በአፋር ልዩሃይልና ህዝባዊ ሰራዊት በጋራ ከምሽቱ...
28/08/2022

ሰበር ዜና....🇪🇹👌

በአፋር ክልል በዞን.4 ግምባር #የፎኪሳን ተራሮች ለመቆጣጠር መሽጎ የነበረውን የጠላት ሃይል በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በአፋር ልዩሃይልና ህዝባዊ ሰራዊት በጋራ ከምሽቱ 1:00 ሰአት ላይ ምሽጎቻቸውን በመሰባበር ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረውታል። የጠላት ሚዲያዎች ዛሬ ሙሉ ቀን እስትራቴጂካዊውን ፎኪሳን ተቆጣጥረናል በማለት በውሸት ፕሮፓጋንዳ ደጋፊዎቻቸው ሲያስጨፍሩ መዋላቸው ይታወቃል።

07/05/2022

Dhaloota har'aaf akka shaamaatti ofii gubachaa isaaniif ibsina.Dhaloota boruuf immoo seenaa kitaabarratti barreessinee akka hambaa seenaatti teenyee saba keenya tajaajilla.


🥀

Address

Bati
5437

Telephone

+251922617542

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Barsiisummaan Kalaqa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Barsiisummaan Kalaqa:

Shortcuts

Share

Category