Ghion General Secondary and Preparatory School

Ghion General Secondary and Preparatory School Ghion General Secondary and Preparatory School

{Part -1} 10 የተለመዱ የስራ ቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው!
19/07/2022

{Part -1} 10 የተለመዱ የስራ ቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው!

10 የተለመዱ የስራ ቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች እና እንዴት መልስ እንሰጣለን!ለሌሎች ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ አብረውን ስለሆኑ እናመሰግናለን!💎...

{Part-2} - 10 ቁለፍ የስራ ቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው!
19/07/2022

{Part-2} - 10 ቁለፍ የስራ ቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው!

{Part 2} 10 የተለመዱ የስራ ቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች እና እንዴት መልስ እንሰጣለን!ለሌሎች ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ አብረውን ስለሆኑ እናመሰግና.....

የባህር ዳር ከተማ ደም ባንክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጊዮን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፍተኛ ደም ለለገሱ መምህራንና ተማሪዎች እውቅና ሰጠ፡፡*******እዉቅና የተሰጠዉ ከፍተኛ ደም ለለገሱ፣ ደም...
31/03/2022

የባህር ዳር ከተማ ደም ባንክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጊዮን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፍተኛ ደም ለለገሱ መምህራንና ተማሪዎች እውቅና ሰጠ፡፡
*******
እዉቅና የተሰጠዉ ከፍተኛ ደም ለለገሱ፣ ደም በመለገሱ ሂደት ላስተባበሩ የትምህርት ቤቱ አመራሮች፣ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ሰራተኞች እንዲሁም ቀደም ሲል ደም በመለገስና በማስተባበር ጉልህ ድርሻ ለነበራቸዉ እና አሁን በህይወት ለሌሉት ለመምህር ሰለሞን ንጋቱ እና ለተማሪ ጌትነት ተስፋሁን ነዉ፡፡
በእዉቅናና ሽልማት ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የባህርዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ኃይለማሪያም እሸቴ ሀገራችን የተቃጣባትን ወረራ ለመመከት የተሰለፉ ጀግኖቻችን ህይወት ለመታደግ ከፍተኛ ደም አስፈላጊ ነዉ፡፡
እናንተም የጀግኖች ወንድሞቻችሁን ህይወት ለማትረፍ ደማችሁን በመለገሳችሁ አኩሪ ተግባር ሰርታችኋልና ልትደነቁ ይገባል ብለዋል፡፡
በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ተወካይ የሆኑት አቶ አንዳርጌ አጥናፉ በበኩላቸዉ የበርካታ እናቶችን፣ ህፃናትንና አዛዉንቶችን ህይዎት ለመታደግ ከስጦታዎች ሁሉ የላቀ ስጦታ የሆነዉን ደም በመለገሳችሁ ምስጋና ይገባችኋል ሲሉ በደም ልገሳው የተሳተፉ አካላትን አድንቀዋል፡፡
የባህርዳር ከተማ ደም ባንክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ምክሩ ሽፈራው በበኩላቸው በጊዮን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ደም የማሰባሰብ ስራ ሲጀመር የት/ቤቱን ማህበረሰብ ግንዛቤ በማስጨበጥ፣ ቀድመው ደም በመለገስና በማስተባበር ጉልህ ድርሻ ላበረከቱት እና አሁን በህይወት ለሌሉት ለመምህር ሰለሞን ንጋቱ እዉቅና በመስጠት ቤተሰቦቹን አመስግነዋ፡፡
የመምህሩን አርዓያነት ያለው ተግባር ሌሎች አካላት እንዲከተሉት ኃላፊው መልእክት አስተላልፈዋ፡፡
በጊዮን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2248 ዮኒት ደም ማሰባሰብ መቻሉን የገለፁት አቶ ምክሩ ይህ ደም በ32 ሆስፒታሎች ለሁለት ሳምንት አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችል ገልፀዋል፡፡
ከሁሉም በላይ በፆም ወቅት በሀገራችን ከፍተኛ የደም እጥረት የሚከሰት በመሆኑ ደማችሁ እጥረቱን እንድንቋቋም የሚያግዝ በመሆኑ ጠቀሜታው የጐላ ነው ብለዋል፡፡
በመጨረሻም ፕሮግራሙ ሽልማት መስጠትና በጧፍ ማብራት ስነ ስርዓት ተጠናቋል፡፡
የወደሙ ትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት በአጭር የጽሑፍ መልዕክት አቅምዎ የፈቀደውን የብር መጠን ጽፈው ወደ 9222 ይላኩ።
በቴሌብር ድጋፍ ለማድረግ የቴሌብር ቁጥራችን 9222 ን ይጠቀሙ በተጨማሪም በቴሌብር ዓለምአቀፍ ሀዋላ ከውጭ ሀገራት ድጋፍ ለማድረግ 0993161616 በመጠቀም የድርሻዎን ይወጡ።
Amhara Education Bureau

የባህር ዳሩ ግዮን መሰናዶ ት/ቤት በተከታታይ 4 ቀን 1086 ከረጢት ደም በመሰብሰብ የራሱን የደም ልገሳ ሪከርድ ሰብሯል ነገ የመጨረሻ ቀን ይቀጥላል። የባ/ዳር መሰናዶን 1228 የአገሪቱን ...
30/03/2022

የባህር ዳሩ ግዮን መሰናዶ ት/ቤት በተከታታይ 4 ቀን 1086 ከረጢት ደም በመሰብሰብ የራሱን የደም ልገሳ ሪከርድ ሰብሯል ነገ የመጨረሻ ቀን ይቀጥላል። የባ/ዳር መሰናዶን 1228 የአገሪቱን ሪከርድ ሊሰብሩ ተቃርበዋል። የነገ ሰው ይበለን
መጋቢት 20,2014
Bahir dar Blood Bank Service

🌻መልካም አዲስ አመት🌻
15/09/2019

🌻መልካም አዲስ አመት🌻

ትምህርት ቤቴ .... #ግዬን@Hailemariam Gebeyehu
31/08/2017

ትምህርት ቤቴ .... #ግዬን@
Hailemariam Gebeyehu

ጊዬኖች የት ናችሁ??? ምን ላይ ናችሁ??? ትምህርት ላይ፣ስራ ፍለጋ ላይ ፣ስራ ላይ ወይንስ ከሀገር ውጭ....አለን እዚህ ነን በሉ፡፡
29/07/2016

ጊዬኖች የት ናችሁ??? ምን ላይ ናችሁ??? ትምህርት ላይ፣ስራ ፍለጋ ላይ ፣ስራ ላይ ወይንስ ከሀገር ውጭ....አለን እዚህ ነን በሉ፡፡

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ghion General Secondary and Preparatory School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category