23/04/2021
የዶሜን ለዉጥ ከ ኢትዮ programming
ከዚህ በፊት http://www.ethioprogramming.com የነበረዉ የwebsite ስያሜ ወደ http://www.ethioprogramming.net/ መቀየሩን በአክብሮት እንገልጻለን!!!!
መሰረታዊ የ computer skill (Microsoft word, Microsoft excel, አዲስ computer እንዴት እንደሚገጣጠሙ) ና የተለያዩ programming language c++ ,java ,html ,CSS ,JavaScript ,php ,python , data structure and algorithm በ አማርኛ ቋንቋ በ YouTube channel http://www.youtube.com/ethioprogramming2018
እንዲሁም Website http://www.ethioprogramming.net/ በመጠቅም በፈለጉት ሰአት እና ቦታ በነጻ እራስዎን ያስተምሩ !!!