Mesjidel Soffa Academy

Mesjidel Soffa Academy مسجدالصفى أكادمي MESJIDEL SOFFA
is one of The well organized private school which is owned by Bahir Dar city Muslim people where is located At Kebele 11

26/02/2023

እኔም ለቦረና እንድረስ ተቀላቅያለሁ

#ላይክ = 10 ብር
#ኮሜንት = 50 ብር
#ሼር = 100 ብር

ለአንድ ሰዓት የሚቆይ

ይህ ትክክለኛ የቴሌግራም ገፄ ነዉ ቤተሰብ ሁኑ https://t.me/mensurjemalofficial123

26/02/2023

በቃሌ መሰረት ለቦረና 150ሺ ብር ደርሰናል ግን እሱ በቂ ስለልሆነ ሁለተኛዉን ጀምሯል

#ላይክ = 10 ብር
#ኮሜንት = 50 ብር
#ሼር = 100 ብር

ለአንድ ሰዓት የሚቆይ

ይህ ትክክለኛ የቴሌግራም ገፄ ነዉ ቤተሰብ ሁኑ https://t.me/mensurjemalofficial123

የድንቅ ማህበረሰብ የላቀ ስነልቦና እና የሞራል ልዕልና ተምሳሌት ነች።
28/01/2023

የድንቅ ማህበረሰብ የላቀ ስነልቦና እና የሞራል ልዕልና ተምሳሌት ነች።

መስራት ጀግንነት ነው ማድነቅ መሰልጠን ነው አድናቆታችሁን ግለፁላት ✌️✌️

በጦርነት ምክንያት ከሶስት ጊዜ በላይ ተፈናቅላ ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ ገሊላ አሰፋ

“በአካባቢያችን በተደጋጋሚ የተከሰቱት ጦርነቶች አስጨናቂ እና ተስፋ አስቆራጭ ነበሩ” ብላለች።

“በተለይ ደግሞ 11ኛ ክፍል ተማሪ እያለች በ2013 ዓ.ም ላይ የተከሰቱት ሁለት ግጭቶች መኖሪያ ቤታችንን ጨምሮ ትምህርት ቤታችን እና ሌሎች ንብረቶቻችን ሲቃጠሉ መግለጽ የሚከብዱ ከባድ የተስፋ መቁረጥ ስሜቶች ተሰምተውኛል ብላናለች፡፡

ሼር
al ain News

Seid imo lay add adergegnena dewulilegn enj
25/12/2022

Seid imo lay add adergegnena dewulilegn enj

07/12/2022
አሰላም አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ‼️🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
02/02/2022

አሰላም አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ‼️🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

የመስጅደል ሶፋ አካዳሚ ባህር ዳር በ2013 ዓል ያስተማራቸውን 495 ተማሪዎች ውድ ቀጣይ ክፍል በማሳለፍ ለ2014 ዓል ለማስተማር ምዝገባ ጀምሯል፡፡🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌳🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
24/07/2021

የመስጅደል ሶፋ አካዳሚ ባህር ዳር በ2013 ዓል ያስተማራቸውን 495 ተማሪዎች ውድ ቀጣይ ክፍል በማሳለፍ ለ2014 ዓል ለማስተማር ምዝገባ ጀምሯል፡፡
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌳🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

በዱኒያ ላይ መስጅድን የገነባ በአሄራ አሏህ ቤት ይገነባለታል። ረሱል (ሰዐወ)🕌  🕌  🕌  🕌  🕌  🕌  🕌  🕌  🕌  🕌  🕌  🕌✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️ባህር ዳ...
28/05/2021

በዱኒያ ላይ መስጅድን የገነባ በአሄራ አሏህ ቤት ይገነባለታል። ረሱል (ሰዐወ)
🕌 🕌 🕌 🕌 🕌 🕌 🕌 🕌 🕌 🕌 🕌 🕌
✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️
ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ መሳጅዶች መካከል በአንፃሩ ሰፊው መስጅድ መስጅደል ሶፋ ሲሆን የሚገኘው በአባይ ማዶ አዲስ ዓለም ቀበሌ ነው። ይህም መስጅድ በአንድ የአረብ አህለል ኸይር ድጋፍ እና በወቅቱ በነበሩ ኮሚቴዎች አስተባባሪነት እስከሚታየው ደረጃ ድረስ የተሠራ ነው።በ2010 ዓም ደግሞ ከስር የሚታየውን መድረሳ በመገንባት የዲንና አካዳሚክ እውቀት የልህቀት ማዕከል ከማድረግ በተጨማሪ ቋሚ የገቢ ምንጭ ለማግኘት እየሰራ ይገኛል። መስጅዱ ጅምር ስራ የነበረ በመሆኑ እንዲሁም ጣራው በጥራት ባለመሠራቱ በክረምት ያፈሳል። ከአንድም ሁለት ጊዜ ሊጠገን ቢሞከርም ምንም ለውጥ አላመጣም። ይህንን ተጀምሮ የቀረና ጣራው የሚያፈስ መስጅድ ለመጨረስና ለማደስ ሲታሰብ ከዚህ አካዳሚ የተገኘውን ወደ 400,000.00 በመያዝ ነው። ይሁን እንጅ ጣራው ሙሉ በሙሉ ፈርሶ የሚሰራና ጅምር ስራው የሚጠናቀቅ በመሆኑ ባለሙያዎች 4000,000.00 ብር አካባቢ ይፈጃል ብለዋል። የገንዘብ መዋጮ ንቅናቄውን በዋናነት በአዲስ ዓለም የሚኖሩ ሰዎችን የገቢ መጠን በማገናዘብ የተጣለባቸው ሲሆን አብዛኞቹ ከተጣለባቸው በላይም እየከፈሉ ነው። ይሁን እንጅ የተጠየቀውን የገንዘብ መጠን ያክል መሰብሰብ ባለመቻሉ ለመጀመር በታቀደለት ጊዜ አልተጀመረም። በመሆኑም ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ለዚህ ስራ በተከፈተው የአቢሲኒያ አካውንት የንያችሁን በማስገባት ወይም በቁሳቁስ በመደገፍ የዛሬ መስጅዳችንን የነገ አሄራ ቤታችን እንገንባ።

የኮሚቴው ሰብሳቢ ፦ ሀጅ አብዱልከሪም ሀሰን
0918764204
የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 63511692 አቢሲኒያባንክ

03/04/2021
የግንቦት ወር የወርክሽት እደላ ፕሮግራም ነው
26/05/2020

የግንቦት ወር የወርክሽት እደላ ፕሮግራም ነው

Address

Bahir Dar

Telephone

+251583210172

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesjidel Soffa Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category