ዶ/ር ፍሬው ተገኘ አሞኘ - Firew Tegegne Amogne

ዶ/ር ፍሬው ተገኘ አሞኘ - Firew Tegegne Amogne President, Bahir Dar University, Bahir Dar, Ethiopia

ውድ ተማሪዎቻችን መርጣችሁን ስለመጣችሁ እናመሰግናለን !!
27/02/2023

ውድ ተማሪዎቻችን መርጣችሁን ስለመጣችሁ እናመሰግናለን !!

ምድራዊ መንግስት ተዋኀዶን አያሸንፋትም።
15/02/2023

ምድራዊ መንግስት ተዋኀዶን አያሸንፋትም።

27/08/2022

ጥብቅ መረጃ!!

ምሽቱን ከባባድ የጭነት መኪናዎች፣ ሜካናይዝድ የጦር መሣሪያዎችን የጫኑ ተሳቢዎች እና ተደጋጋሚ የአየር በረራዎችን በመጠቀም የብልጽግና መንግሥት ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ኮማንዶ ተዋጊ ኃይል ከአዲስ አበባና ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ አካባቢ ሲያንቀሳቅስ ማደሩን ከውስጥ ምንጮች ማወቅ ተችሏል።

የዐቢይ ሠራዊት ይህን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተዋጊ ኃይልና የጦር መሣሪያ ወደ ምስራቅ ግንባሮች ማለትም ወደ ዓፋር ማስገባቱ በቀጣይ በዚህ ግንባር መጠነ ሰፊ ዘመቻ ለመጀመር ያለውን ዕቅድ የሚያሳይ ሲሆን በሚቀጥሉት ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥም ወደ ኦፕሬሽን ሊገባ እንደሚችል ምንጮቻችን ገልፀዋል።

09/07/2022

ባገባደድነው የትምህርት ዘመን ዩኒቨርሲቲያችን ሠላማዊ የትምህርት ተቋም እንዲሆን የባህር ዳር ከተማ ህዝብ፡ የከተማዋ የጸጥታ መዋቅር እንዲሁም የአማራ ህዝባዊ ሃይል/ፋኖ አመራሮች እና ባላት ያበረከቱት አስተዋጾ እጅግ ከፍተኛ ነበር። ለዩኒቨርሲቲያችን ስኬት አስተዋጾ ላበረከቱ ሁሉም ተቋማት በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስም ምስጋናየን እያቀረበኩ የዘወትር ድጋፋችሁ እንዳይለየን እጠይቃለሁ።

07/07/2022

በማንነቱ ተለይቶ እየተጨፈጨፈ ያለውን የአማራ ብሄር በስሙ ጠርቶ ጭፍጨፋውን እንደማውገዝ የተጨፈጨፉት ንጹሃን የኢትዮጵያ ዜጎች ናቸው ማለት በግፍ የተገደሉ የአማራ ብሄር ተወላጆችን ዳግም መግደል ነው።

Address

Peda
Bahir Dar
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶ/ር ፍሬው ተገኘ አሞኘ - Firew Tegegne Amogne posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category