ሚስጢሩ/The Secret

ሚስጢሩ/The Secret የለዉጥ የስኬትና የደስተኝነት ሚስጢር

ሚስጢሩ ስታዉቁ ህይወታችሁ እጂግ ከምታሰቡት በላይ በፍጥነት እራሳችሁን ተቀይራችሁ ታገኙታላችሁ ሚስጢሩ ህይወታችሀሁን ደስተኛ ጤነኛ ስኬታማ እንድትሆኑ ያስችላችኋል ይህ ብቻም አይደለ እምትፈልጉት ማንኛዉን ነገር ማድረግ እንድትችሉ እድሉን ይሰጣችኋል

I have reached 100 followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉
14/05/2023

I have reached 100 followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉

ተፈጥሮ ከሁሉም ይበልጣል|| nature greater everything
23/01/2023

ተፈጥሮ ከሁሉም ይበልጣል|| nature greater everything

01/07/2022
ሁሉም ሰዉ ገነት መግባት ይፈልጋል ነገር ግን መሞትን አይመኝም"ሁሉም ሰዉ ሀብታማ ,ስኬታማ  ,ደሰተኛ , ጤነኛ መሆንን ይመኛል ግን ያንን ለመሆን ጠንክሮ ሲወራ እንጂ ጊዜዉን አቅሙን ገንዘቡ...
27/06/2022

ሁሉም ሰዉ ገነት መግባት ይፈልጋል ነገር ግን መሞትን አይመኝም"
ሁሉም ሰዉ ሀብታማ ,ስኬታማ ,ደሰተኛ , ጤነኛ መሆንን ይመኛል ግን ያንን ለመሆን ጠንክሮ ሲወራ እንጂ ጊዜዉን አቅሙን ገንዘቡን ለዛዉ አላማ ሲደርገዉ አይሰተዋልም የተግባር ሰዉ ለመሆንና አሸናፊወች ለመሆን ሚስጢሩን ለማግኘትhttps://youtu.be/rVcz79W367Y

ወዳጄ አበቃ እሚባል ነገር ፈፅሞ የለም "የአንዱ ነጀር ማብቂ የሌላዉ ነገር ነገር መጀመሪያ ነዉ በህይወታችሁ ጀምሮ እንደመጨረስ ግን ደስ እሚሰኝ ነገር አለን...?ክመንት ላይ 👇👇😁😁
18/06/2022

ወዳጄ አበቃ እሚባል ነገር ፈፅሞ የለም "የአንዱ ነጀር ማብቂ የሌላዉ ነገር ነገር መጀመሪያ ነዉ በህይወታችሁ ጀምሮ እንደመጨረስ ግን ደስ እሚሰኝ ነገር አለን...?ክመንት ላይ 👇👇😁😁

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCudL7_SHwixA2wC5n9IlSYAሁለት የቡድሀ እምነት ተከታዮች የሆኑ ጎልማሶች በፅሞና ተሞልተዉ በመጓዝ ላይ ሳሉ እነሱ ...
04/06/2022

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCudL7_SHwixA2wC5n9IlSYA
ሁለት የቡድሀ እምነት ተከታዮች የሆኑ ጎልማሶች በፅሞና ተሞልተዉ በመጓዝ ላይ ሳሉ እነሱ ወደሚሄዱበት አቅጣጫ አንዲት አንስት ቁማ ትታያለች እሷ የቆመችዉ ከፊት ለፊቷ ያጋጠማትን ወንዝ መሻገር ባለመቻሏ ነበር..እሷ ወደምትሄድበት እምሄዱን ጉልማሶች እንዲሻግሯት ትማፀናቸዋለች አንደኛዉ እምነቴ ከሴቶች እንድነካካ አይፈቅልኝምና ልረዳሽ አልችልም በማለት ባለችበት ይተዋታል ሌላኛዉ ቆሞ ሲስብ ሲመነታ ቆይቶ እኔ ልርዳሽ ብሎ ይሻግራት እና አብረዉ ጉዟቸዉን ይቀጥላሉ...እርዳታ ለመሰጠት ፍቃደኛ ያልሆነዉ ሰዉ በጓደኛዉ ድርጊት አዝኖ ተናዶ ተበሰጫቶ ከራሱ ጋር ንግግር እያደረገ እየተብሰለሰለ ይጓዛል...ይህንን ያየዉ ጓደኛ ወንድሜ እኔ የተሸከምኳት ያችን የወንዝ ርዕቀት ብቻ ነዉ አንተ ግን ይሄዉ አሁንም እንደተሸከምካት ነህ በቀላሉ ልታወርዳትም አትችልም አለዉ ...ወዳጄ ደግነት ለራሰ ነዉ የትኛዉንም አጋጣሚህን መልካም ሰራን ስራ ያኔ እማታዉቀዉ አገኘዋለሁ ብለህ ያላሰብከዉ ደስታ ሀሴት እንዲሁም ስኬት አጋርህ ሁኖ ታገኘዋለህ..መልካም ቀን🙏🙏..ይህንን ሊንክ ልጋብዛችሁ ..❤UCudL7_SHwixA2wC5n9IlSYA

ስኬት ማለት ዉድቀት እማያጋጥመበት ሂደት ማለት አይደለም.ስኬት የእረጂም ጊዜ እቅዳችንን ግባችንን ከዳር ማድረስ ነዉ ስኬት እያያንዳንዱን የህወት ዉጊያ በተናጠል መሸነፍ ሳይሆን አጠቃላይ ብል...
30/05/2022

ስኬት ማለት ዉድቀት እማያጋጥመበት ሂደት ማለት አይደለም.
ስኬት የእረጂም ጊዜ እቅዳችንን ግባችንን ከዳር ማድረስ ነዉ
ስኬት እያያንዳንዱን የህወት ዉጊያ በተናጠል መሸነፍ ሳይሆን አጠቃላይ ብልጫዉን ወሰዶ ከሁሉም ተሽሎ መገኘት ነዉ:: አንዳንድ ሰዎች ስኬትን በአጋጣሚ ያገኙታል አንዳንዶቹ ደግሞ እሚከፈለዉን መስዋትነት ከፍለዉ ያገኙታል በሚገባም ይጠቀሙበታል አንዳንዶች ግን ስኬት እሚባል ነገር በህይወታቸዉ ሳያዩ ይሞቱማል ይህ የተፃፈላቸዉ ለሰበበኞች አይደለም ለእናንተ ነዉ እራሳችሁን ለምታዉቁ ድንቅ አቅማችሁን መጠቀም ለምትሹ ...🙏🙏ላይቁንና ሸሩ ማድረጋችሁን አትርሱ መልካም የስኬት ህይወት.....❤❤

ድንቅ እይታወች ሲኖሩ ከዉስጣዊዉ ይልቅ ዉጫዊ መንነትህ እጂግ ተወዳጂ ተመራጭ እንድትሆን ያደርግሀል🙏🙏 እረሰክ ለይ ስራ መለወጥ እንዳለብህ ወሰን ግን አንዴት እንደምታደርገዉ መጨነቅ አይጠበቅ...
25/05/2022

ድንቅ እይታወች ሲኖሩ ከዉስጣዊዉ ይልቅ ዉጫዊ መንነትህ እጂግ ተወዳጂ ተመራጭ እንድትሆን ያደርግሀል🙏🙏 እረሰክ ለይ ስራ መለወጥ እንዳለብህ ወሰን ግን አንዴት እንደምታደርገዉ መጨነቅ አይጠበቅብህም

ሚስጢሩ ምንድ ነዉ ....ይህ ሰዉ እጂግ ድንቅ አሰላሳት ምዕናባዊ ስኬታማ ሰዉ ሲሆን ፈላስፋ እና ሀብታም ደራል ነዉ እሱ ስሙ ራጂዋን ባጂኒሽ(ኦሾ) በመባል ይጠራል ይህ ሰዉ የነበሩት  መኪኖ...
24/05/2022

ሚስጢሩ ምንድ ነዉ ....ይህ ሰዉ እጂግ ድንቅ አሰላሳት ምዕናባዊ ስኬታማ ሰዉ ሲሆን ፈላስፋ እና ሀብታም ደራል ነዉ እሱ ስሙ ራጂዋን ባጂኒሽ(ኦሾ) በመባል ይጠራል ይህ ሰዉ የነበሩት መኪኖች ከ365 በላይ ነበረ ይህም ማለት አንድ መኪና ለመነዳት በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ነዉ እሚደርሳት ልክ እንደ ጠቢቡ ሰለሞን ሚስትና እቁባቶች😁😁ጠቢቡ 400ሚስቶችና 300 እቁባቶች/በዘመኑ አጠራር ዉሽማዎች እንደነበሩት ይነገራል....ታድያ ይህ ኦሾ እሚባል ነዉ የአዕምሮ ነቃተ ህሊና ላይ አብዝቶ ይሰብካል ሰዎች አንብባችሁ መለወጥ ማወቅና እልፍ ሲልም የእራሳችሁን መንነት መቅረፅ ከፈለጋችሁ ካየሁለት መፅሐፍቶች መሀከል ጥቂቶቹ
1 ነፃነት
2.ሁለተና
3.ንቃት ና ፀሐይ
4.ኦርጋን የተወሰኑት ናቸዉ አንብቡ እና እራሳችሁን ለዉጡ

Address

Bahir Dar
Bahir Dar
1984

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሚስጢሩ/The Secret posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ሚስጢሩ/The Secret:

Shortcuts

Share

Category