Supporting Our Taxpayers

Supporting Our Taxpayers የዚህ ፔጅ ዓላማ፡-
1. በግብር ታክስ ጉዳይ ያሉ ህጎችን ለግብር ከፋዮቼ በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ እና እንዲጠቀሙ ለማድረግ ነዉ፡፡

04/11/2022
የግዥ ማረጋገጫ ደረሰኝ ለምን አይነት ግብይት እና መቼ እንጠቀማለን፡-
07/02/2022

የግዥ ማረጋገጫ ደረሰኝ ለምን አይነት ግብይት እና መቼ እንጠቀማለን፡-

የአገልግሎት ማስታወቂያ
08/01/2022

የአገልግሎት ማስታወቂያ

ሼር አድርጉት እናመሰግናለን፡፡
25/06/2020

ሼር አድርጉት እናመሰግናለን፡፡

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባህር ዳር ቅርንጫፍ ከሰኔ ወር 2012 ዓ.ም ጀምሮ የአድራሻ ለውጥ አድርጓል፡፡በመሆኑም ውድ ግብር ከፋዮች እና አጋር አካላት ከሰኞ 08/10/2012 ዓ.ም ጀምሮ...
13/06/2020

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባህር ዳር ቅርንጫፍ ከሰኔ ወር 2012 ዓ.ም ጀምሮ የአድራሻ ለውጥ አድርጓል፡፡በመሆኑም ውድ ግብር ከፋዮች እና አጋር አካላት ከሰኞ 08/10/2012 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱን በአዲሱ አድራሻ መስጠት የሚጀምር መሆኑን አየገለጽኩ ለሁሉም ደንበኞች መልእክቱ እንዲደርስ ሼር ሼር

21/05/2020

የፌደራል ግብር ከፋይ ሆናችሁ የሚኒስትሮች ም/ቤት በወሰነው መሠረት የእዳ ምዕረቱ የሚመለከታችሁ ግብር ከፋዮች በሙሉ .
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የተቀዛቀዘውን ኢኮኖሚ ለማነቃቃትና ኢኮኖሚውን በመደጎም ግብር ከፋዮች ወደ ንግድ እንቅስቃሴ ገብተው የምርትና አገልግሎት አቅርቦት እንዲሳለጥ፣ ድርጅቶች ሰራተኞቻቸውን በስራ ላይ እንዲያቆዩ እና ግብር ከፋዮች ቫይረሱን ለመከላከል ለሚደረገው እንቅስቃሴ የጀመሩትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ለማድረግ የሚኒስተሮች ም/ቤት የግብር ዕዳ ስረዛ የመክፍያ ጊዜ ማራዘምና የሚከፍሉትን ለማበረታታት መመሪያ ቁጥር 64/20/12 ማውጣቱ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት የገቢዎች ሚኒስቴር ሚያዝያ 28 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ግብር ከፋዮች ተጠቃሚ እንዲሆኑና በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተግባራዊ መሆን መጀመሩን መግለጫ ማውጣቱን ይታቃል፡፡

በመመሪያ ቁጥር 64/20/12 ተጠቃሚ የሚትሆኑ ግብር ከፋዮች ከሚያዝያ 28/12 እስከ ግንቦት 27/12 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲትሆ እያሳሰበን፣ ከተጠቀሰው ቀን ማለትም ከግንቦት 27/12 ዓ.ም በኋላ የምትመጡ ግብር ከፋዮች የእዳ ምዕረቱ ተጠቃሚ እንደማትሆኑና በመደበኛ አሰራር እንደምትጠየቁ እናሳስባለን፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር

Address

NEAR ALIKAN COLEGE, KEBELE 16, INFRONT OF NUBIYA ACADEMY
Bahir Dar

Telephone

+251920518076

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Supporting Our Taxpayers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category