Abinet Motive ,speaker

Abinet Motive ,speaker strong mind strong and happy life I am the most popular motivational speaker in Ethiopia

ህይወትህ እንዲቀየር በመጀመሪያ ሀሳብህን ቀይር ከዛ ስሜትህን ትቀይራለህ ስሜትህ ድርጊትህን ይቀይረዋል በስተመጨረሻ ህይወትህ ይቀየራል ይህ ትክክለኛዉ የማሰብ ሂደት ነዉ ቪዲዮ ልጋብዛችሁ  y...
03/03/2023

ህይወትህ እንዲቀየር በመጀመሪያ ሀሳብህን ቀይር
ከዛ ስሜትህን ትቀይራለህ
ስሜትህ ድርጊትህን ይቀይረዋል በስተመጨረሻ ህይወትህ ይቀየራል ይህ ትክክለኛዉ የማሰብ ሂደት ነዉ ቪዲዮ ልጋብዛችሁ youtube channel 👇👇

https://youtu.be/Bt-TjCXcvAc

እራስክ እምትለዉጥበት የተዋጣለት መንገዶች
03/02/2023

እራስክ እምትለዉጥበት የተዋጣለት መንገዶች

#ፍቅርሚዲያ ❤use ...

Love without phone
31/01/2023

Love without phone

#ፍቅርሚዲያ ...

በኩኩት ሲጠበቅ የነበረዉ ቃል ኪን
13/01/2023

በኩኩት ሲጠበቅ የነበረዉ ቃል ኪን

መንሱድ ጄማል ሙዚቃ ተሰራለትቃል ኪን ድንቅ ሙዚቃ ለቀቀ አሰግድ እሸቱ አልበም ዛሬ ወጣ ዲበኩሉ የቱጋር ነህ አልበም ተለቀቀ ...

07/08/2022

Watch, follow, and discover more trending content.

Please follow now
26/07/2022

Please follow now

TikTok

ድንቅ ሰዉ"የሰዉ ልጂ እሚሆነዉ በቀን ዉስጥ ደጋግሞ ያሰበዉን በልቡ ያመነዉን ነዉ" ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰንእችላለሁ ብለህ ካመንክ እማትችልበት ምክንያት አይኖርም አልችልም ብለህ በራስህ በተጠራ...
17/07/2022

ድንቅ ሰዉ

"የሰዉ ልጂ እሚሆነዉ በቀን ዉስጥ ደጋግሞ ያሰበዉን በልቡ ያመነዉን ነዉ" ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን
እችላለሁ ብለህ ካመንክ እማትችልበት ምክንያት አይኖርም አልችልም ብለህ በራስህ በተጠራጠርክ ጊዜ አቅምህን ሁሉ ዶጋ አመድ ታደርገዋለህ ወዳጄ እራስን እንደመጠራጠር ህልም ገዳይ ነገር የለም...

Telegram


youtube channel
https://www.youtube.com/channel/UCudL7_SHwixA2wC5n9IlSYA

https://www.facebook.com/Yotor-inspire-106331518541382/

ይሄዉ ጀግኖቻችን 💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤
17/07/2022

ይሄዉ ጀግኖቻችን 💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤

እዩትና ጀግናችንን🙏🙏
17/07/2022

እዩትና ጀግናችንን🙏🙏

የእን ቁላ ል   ህይወትእንቁላል ህይወት እሚኖረዉ ከዉጭ በተከሰተበት ጫና ሳይሆን በእራሱ ሀይል እራሱን ሲሰብር ነዉ ወዳጄ አንተም  ስኬታማ  እምትሆነዉ ስኬታማ እንድትሆን ስለተመከርክ/ለተወ...
16/07/2022

የእን ቁላ ል ህይወት

እንቁላል ህይወት እሚኖረዉ ከዉጭ በተከሰተበት ጫና ሳይሆን በእራሱ ሀይል እራሱን ሲሰብር ነዉ
ወዳጄ አንተም ስኬታማ እምትሆነዉ ስኬታማ እንድትሆን ስለተመከርክ/ለተወቀስክ አይደለም መሆን እንዳለብህ ስታምን እና ስትወስን እንጂ🙏🙏🙏


መልካም የምርጫ ህይወት

YouTube channel link

https://www.youtube.com/channel/UCudL7_SHwixA2wC5n9IlSYA

በዚህ አመት የተማርሁት ምርጡ ትምህርት ምንም አይነት ሀይል ማዉጣት እንደሌለብኝ ነዉ ለጓደኝነት,ለመቀራረብ:ትኩረት ለመሳብ በቃ ለሁሉም ነገር ከእራስህ ጋር አትጣላ ብቻ አንጂ ስቀርቡህ ቅረብ...
16/07/2022

በዚህ አመት የተማርሁት ምርጡ ትምህርት ምንም አይነት ሀይል ማዉጣት እንደሌለብኝ ነዉ ለጓደኝነት,ለመቀራረብ:ትኩረት ለመሳብ በቃ ለሁሉም ነገር ከእራስህ ጋር አትጣላ ብቻ አንጂ ስቀርቡህ ቅረብ ሲርቁህም አንደዛዉ ለአንተ አንዳንተ ያለ ግን አንድም የለም

መራጭ መሆን አለብህሁሉም ነገር በህይወትህ እምታሳልፋቸዉ እያንዳንዱ ድርጊቶችህ ሁሌም በምርጫህ ምክንያት የመጡ ናቸዉ ምን አልባት እነዛ ምርጫዎችህ ከእዉቀት ማነስ ሊሆን ይችላል ለነገሩ ትኩረ...
15/07/2022

መራጭ መሆን አለብህ

ሁሉም ነገር በህይወትህ እምታሳልፋቸዉ እያንዳንዱ ድርጊቶችህ ሁሌም በምርጫህ ምክንያት የመጡ ናቸዉ ምን አልባት እነዛ ምርጫዎችህ ከእዉቀት ማነስ ሊሆን ይችላል ለነገሩ ትኩረት አለመስጠት ወይም ፈልገኸዊ በቃ መርጠኸዋል ህይወትህንም እየመራህበት ነዉ ምን አልባት ህይወትህ በደስታና ፍቅር በተስፋና በሰላም የተሞላ ይሆናል ምናልባትም በችግር እና ድህነት በደስታ መጣትና ህመም እንዲሁም በሌሎች አስቸጋሪ ሁኔታዎች የተሞላ ሊሆን ይችላል ማወቅ ያለብህ አንድ ሚስጢር አለ እሱም ለሁሉም ነገር ሀላፊዉ አንተ ነህ
ጊዜዉ አረፈደም አሁንም ምርጫ አለህ በህይወትህ ደስተኛ ልትሆን ይገባሀል


መልካም የምርጫ ህይወት

YouTube channel link

ሚስጢሩ http://www.youtube.com/subscribe-ይህ ፍቅርን በጥበብ ቻናላችን ነዉ ይህ ቻናል ስለፍቅፍርና ስለስኬት በሰፊዉ የምንማማርበት ቻናል ነዉ እንዴት አማላይ(በሰዎች) ተወዳጂ እ.....

Address

Bahir Dar
1984

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abinet Motive ,speaker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Abinet Motive ,speaker:

Shortcuts

Share

Category