05/01/2023
ጥርን በባሕር ዳር ጎብኝዎች እነሆ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጎብኝዎች የሚያግዝ https://play.google.com/store/apps/details... አፕ አውርደው ይጠቀሙ። የት እንሂድ ፣ ምን እንጎብኝ አያስጨንቅዎ፣ መተግበሪያውን በማውረድ ይጠቀሙ። ታዲያ ጥርን በባሕርዳር ለማሳለፍ ከመጡ የ60ዓመት ባለጸጋውና አንጋፋውን ዩኒቨርሲቲያችንን ይጎብኙ።
Bahir Dar University, Ethiopia