Nisir Tutor /ንስር አስጠኝ

Nisir Tutor /ንስር አስጠኝ Nisir your best choice

09/04/2022
 'z
28/03/2022

'z

እንደ ንስር አብረን ወደ ላይ like share comment ያድርጉ
20/03/2022

እንደ ንስር አብረን ወደ ላይ

like share comment ያድርጉ

♨️ በ Formal መልኩ "አመሰግናለሁ" ለማለት እታች የተዘረዘሩትን መጠቀም ትችላላችሁ።◾️ Thank you.◽️ አመሰግናለሁ። ◾️ Thank you very much.◽️ በጣም አመሰግናለሁ። ...
19/03/2022

♨️ በ Formal መልኩ "አመሰግናለሁ" ለማለት እታች የተዘረዘሩትን መጠቀም ትችላላችሁ።

◾️ Thank you.
◽️ አመሰግናለሁ።

◾️ Thank you very much.
◽️ በጣም አመሰግናለሁ።

◾️ Thank you so much.
◽️ በጣም አመሰግናለሁ።

◾️ Thank you for your help.
◽️ ስለ እርዳታህ አመሰግናለሁ።

◾️ Thank you for all you’ve done.
◽️ ስላደረከው ሁሉ አመሰግናለሁ።

◾️ Thank you for everything.
◽️ ስለ ሁሉ ነገር አመሰግናለሁ።

◾️ You have my thanks.
◽️ ምስጋናዬን አለህ።

◾️ You have my gratitude.
◽️ ምስጋናዬን አለህ።

◾️ I'm deeply grateful.
◽️ ጥልቅ አመስጋኝ ነኝ።

◾️ I'm in your debt.
◽️ በእዳህ ውስጥ ነኝ።

◾️ I'm indebted to you.
◽️ ባለውለታዬ ነህ።

◾️ Thanks ever so much.
◽️ መቼም በጣም አመሰግናለሁ።

◾️ Thanks very much.
◽️ በጣም አመሰግናለሁ።

Any question:

እንደ ንስር ወደ ላይ https://www.facebook.com/103536792290952/posts/103559072288724/

ንስር አስጠኝ=======++++=========➣በሳይንስና ሒሳብ➣English ➣ግዕዝ ቋንቋ ➣Computer➣የማማከር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል  👇👇👇+251915261615+251948266948...
17/03/2022

ንስር አስጠኝ

=======++++=========
➣በሳይንስና ሒሳብ
➣English
➣ግዕዝ ቋንቋ
➣Computer
➣የማማከር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል

👇👇👇
+251915261615
+251948266948
ከላይ በአለው ስልክ በመደወል አገልግሎቱን ያግኙ

https:t.me/nisir14

Self-introduction-                              ከሢቶተ ርእስ My name is Henos-             ሔኖስ ውእቱ ስምየI am grade seven-  ክፍል...
14/03/2022

Self-introduction- ከሢቶተ ርእስ
My name is Henos- ሔኖስ ውእቱ ስምየ
I am grade seven- ክፍልየ ሰብዐቱ ውእቱ
I am fourteen years old - ወአዝማንየ ዐሠርቱ ወሰብዓቱ ዓመት
I am from Ethiopia - ወአነ መጻእኩ እም ኢትዮጵያ
My father name is Petros - ስመ አቡየኒ ጴጥሮስ ውእቱ
My mother name is Hewan- ወስመ እምየ ሔዋን
I have two brothers and one sister - አነ ሀለዉኒ ክልዔቱ አኀው ወአሐቲ እኅት
Thank you for your attention- እሴብሐክሙ በይነ አጽማዕክሙኒ

Address

Efrata 03
Bahir Dar
5679

Telephone

+251915261615

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nisir Tutor /ንስር አስጠኝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Nisir Tutor /ንስር አስጠኝ:

Shortcuts

Share

Category