Abrhote Sebe Education Training & Trading SC

Abrhote Sebe Education Training & Trading SC አብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር (Abrhote Sebe Education Training & Trading Share Company)

16/11/2023

ጤና ይስጥልን::

📩 ለአብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ባለአክሲዮኖች 📩

✍️ጉዳዩ : የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

👁ቀን: ኅዳር 23/2016 ዓ/ም
👁እለት: እሁድ
👁ሰዓት፡ ከጧቱ 3፡00 ጀምሮ
👁ቦታ፡ ባሕር ዳር ከተማ በሙሉዓለም የባሕል ማዕከል

1. የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች
1.1. የ2015 በጀት ዓመት ሥራ አፈፃፀም ሪፖርት
1.2. የ2015 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት
1.3. የ2016 በጀት ዓመት እቅድ

2. የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች፡
2.1. የአባላት ጉዳይ
2.2. ደንብ ማሻሻል
2.3. የቦርድ አባላትን ማሟላት

ማሳሰቢያ፡- በስብሰባው መገኘት የማይችሉ ከሆነ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባዘጋጀው የመወከያ ቅፅ አልያም በፍትሕ ጽ/ቤት ወክለው ከስብሰባው እለት 3 ቀን ቀድመው በአካል ወይም በኢሜል [email protected] ለአክሲዮን ማኅበሩ እንዲያሳውቁ፡፡
መወከያ ቅፁን በድርጅቱ ቢሮ/ቴሌግራም/ድረ ገፅ ላይ ያገኙታል።

ኑ! ትውልድ እንሥራ!
የዳይሬክተሮች ቦርድ

ጤና ይስጥልን !ለሠርግ፣ለቀለበት፣ለልደት፣ለልዩ ግብዣ፣እንደምርጫዎ አብርሆት ጥራት ባለው መስተንግዶ ይጠብቅዎታል!!አብርሆት መዝናኛባሕር ዳር፤ ኖክ ፊት ለፊት09 74 75 11 11 058 32...
22/01/2023

ጤና ይስጥልን !
ለሠርግ፣
ለቀለበት፣
ለልደት፣
ለልዩ ግብዣ፣
እንደምርጫዎ
አብርሆት ጥራት ባለው መስተንግዶ ይጠብቅዎታል!!

አብርሆት መዝናኛ
ባሕር ዳር፤ ኖክ ፊት ለፊት
09 74 75 11 11
058 320 62 11

18/01/2023
አብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ።                           ኅዳር 24/2015 ዓ/ም---           ---       ...
04/12/2022

አብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ።
ኅዳር 24/2015 ዓ/ም
--- --- ---
አብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ኅዳር 24/2015 ዓ/ም 1ኛ መደበኛና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ አካሄደ።
አክሲዮን ማኅበሩ መሥራች አባላቱ በተገኙበት በተያዙ አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል።

ቀን፡- 11/03/2015 ዓ/ም         የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪአብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር የመደበኛና አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በሚፈልጉ በተያዙ ...
22/11/2022

ቀን፡- 11/03/2015 ዓ/ም
የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
አብርሆተ ሰብእ የትምህርት ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር የመደበኛና አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በሚፈልጉ በተያዙ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ የአክሲዮን ማኅበሩ አባላት ኅዳር 24/2015 ዓ/ም ቅዳሜ ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት በባሕር ዳር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ፤አልማ መሰብሰቢያ አዳራሽ አባላት ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡

የመደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎች፡
1. የሥራ ክንውን ረፖርት እና የሥራ ዕቅድ
2. የኦዲት ሪፖርት
የአስቸኳይ ጉባኤ አጀንዳዎች፡
1. የአክሲዮን ማኅበሩን ካፒታል ማሳደግ
2. የአዲስ አባላትን ቅበላ ማጽደቅ

የዳይሬክተሮች ቦርድ

ስልክ፡-0974 75 00 00
09 74 75 33 33
ኢሜይል፡- [email protected]
ድረ ገጽ፡- www.abrhot.com

የአብርሆተ ሰብእ የትምህርት፣ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ቦርድ መስከረም 20/2015 ዓ.ም ከአማራ ባንክ ጋር ለኘሮጀክቶቹ ማስፈፀሚያና ለሠራተኞች የብድር አገልግሎት ለመሥጠት የሚያስችል...
30/09/2022

የአብርሆተ ሰብእ የትምህርት፣ሥልጠናና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ቦርድ መስከረም 20/2015 ዓ.ም ከአማራ ባንክ ጋር ለኘሮጀክቶቹ ማስፈፀሚያና ለሠራተኞች የብድር አገልግሎት ለመሥጠት የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።

https://abrhot.com/
28/07/2022

https://abrhot.com/

ተልእኮ የተቆለፈውን በር እየከፈተ ፥ የተደበቀውን ምሥጢር እየገለጠ ፥ የራቀውንም ሲሳይ እያቀረበ ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ወደ ሆነ የባለጸግነት እልፍኝ የሚቀዝፍ ጠንካራ ኅብረት መገንባ....

ልደት - በአብርሆት ካፌና ሬስቶራንት
18/07/2022

ልደት - በአብርሆት ካፌና ሬስቶራንት

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abrhote Sebe Education Training & Trading SC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Abrhote Sebe Education Training & Trading SC:

Shortcuts

Share

Category