AB GIS and Remote Sensing Technology

AB GIS and Remote Sensing Technology let us stand to know more

23/01/2026

የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።

ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።

💸 አባይ ባንክ:- https://faydaabaybank.com.et/

💸 ንብ ባንክ:- https://fayda.nibbank.com.et

💸 ብና ባንክ:-
https://verifayda.bunnabanksc.com

💸 ዳሽን ባንክ: https://lnkd.in/d732Vsb5

💸 ዘመን ባንክ: https://lnkd.in/dKYcTmWx

💸 ሒጅራ ባንክ: https://lnkd.in/dBxPW2Xk

💸 ሕብረት ባንክ : https://lnkd.in/ddUCYa4F

💸 ብርሀን ባንክ: https://lnkd.in/drUfyvqj...

💸 አዲስ ባንክ: https://lnkd.in/decavqAg

💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://lnkd.in/eZS7Ciky

💸 አዋሽ ባንክ : https://lnkd.in/eQuht5Nx

💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://lnkd.in/daqSkt3c

💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://lnkd.in/dp3erMep

💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://lnkd.in/dV62-TTn

💸 ወጋገን ባንክ : https://lnkd.in/eKtukeiJ

💸 ንብ ባንክ፡ https://lnkd.in/dyKTnPF9

💸 ፀሀይ ባንክ፡https://lnkd.in/dTXBdpAR

💸 ስንቄ ባንክ : https://lnkd.in/dwNKSH7N

💸 ዘምዘም ባንክ : https://lnkd.in/djdMRvSh

💸 አማራ ባንክ : https://lnkd.in/d6dWzWxc

ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች ልጠቁማችሁ!!1) getintopc https://getintopc.comየተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ...
29/10/2025

ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች ልጠቁማችሁ!!

1) getintopc
https://getintopc.com
የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው።

2) Download
https://download.cnet.com

የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡

3) FileHippo
https://filehippo.com

ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡

4) ZDNet
https://downloads.zdnet.com

ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡

5) Softpedia
https://www.softpedia.com

Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡

6) Tucows
https://www.tucows.com/downloads

ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡

7) FreewareFiles
https://www.freewarefiles.com

ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡

8) MajorGeeks
http://m.majorgeeks.com

ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡

9) FileCluster
https://www.bytesin.com

FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡

Latest Software Download. Learn Computer Tips, Fix PC Issues, tutorials and performance tricks to solve problems.

15/05/2025
With አንዲት ኦርቶዶክስ ክርስትና ሀይማኖት One Orthodox Christian Religion – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
18/04/2025

With አንዲት ኦርቶዶክስ ክርስትና ሀይማኖት One Orthodox Christian Religion – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

Arc GIS:
19/03/2025

Arc GIS:

we try to discuses all about ArcGIS. In this playlist we try to discus about Basic and advanced STATA Functions

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AB GIS and Remote Sensing Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to AB GIS and Remote Sensing Technology:

Shortcuts

Share