12/02/2025
Veterinary medicine for all
"Healing Animals, Humans and Environment in natural and holistic way"
12/02/2025
12/02/2025
12/02/2025
12/02/2025
? 3/4 of the world’s crops that produce fruits & seeds for human consumption depend, at least in part, on pollinators!
From bees to butterflies, flies to moths, pollinators come in all shapes & sizes 👉 http://fao.org/pollination
12/02/2025
12/02/2025
12/02/2025
ተስፋ ሰጭ የትብብር ስራ ለእንስሳት በሽታ ምርመራና ምርምር
------------------------
ኢትዮጵያ ሰፊና አይነተ ብዙ የእንስሳት ሃብት እንዲሁም ምቹ ስነ-ምህዳር ያላት አገር ስትሆን ከዘርፉ ተገቢውን ጥቅም ለማግኘት ሰፊ ስራዎችን እየሰራች ትገኛለች፡፡ አገሪቱ ካላት አይነተ ብዙ እንስሳት መካከል በተለይም በአርብቶና ከፊል አርብቶ አደሩ አካባቢ የግመል ሃብት ተጠቃሽ ነው፡፡
ይህን ትልቅ ሃብት በተገቢው መንገድ ለመጠቀም የእንስሳት ጤና አገልግሎት ዋነኛው ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ግመሎችን የሚያጠቃውን ያልታወቀ የግመሎች በሽታን በዘላቂነት መፍታት እንዲቻል በትብብር መስራት ያስፈልጋል፡፡ ያልታወቀ የግመል በሽታ በተለያዩ ግመል አርብ ክልሎች ግመሎችን ስገል የቆዬ ስሆን ችግሩ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆነ የምስራቅ አፍርካም ችግር ነው፡፡
ይህን ችግር ለመቅረፍ የግብርና ሚኒስቴር በጠየቀው ትብብርና ድጋፍ መሰረት የዓለም አቀፍ የእንስሳት ጤና ድርጅት (WOAH) ለግመል በሽታ የትብብር ማዕከል የሆነው የአቡዳቢ ግብርናና ምግብ ደህንነት ባለስልጣን (ADFSA) የበሽታውን ናሙና ለመውሰድ ባለፈው ሀምሌ ወር 2016 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መጥተዉ ነበር፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ ፦ https://www.moa.gov.et/ተስፋ-ሰጭ-የትብብር-ስራ-ለእንስሳት-በሽታ/
#ከማምረትበላይ
----------------
ስለግብርና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦
ድረ-ገጽ፦ www.moa.gov.et
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/MoAEthiopia
ዩቲዩብ፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/MoAEthiopianews
ቲዊተር፦ https://x.com/MoA_Ethiopia
12/02/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Awassa
12/02/2025