06/06/2020
ተመሳሳይ የሚመስሉን ግን እንደ ክስተቱ የሚለያዩ የስንብት ሰላምታዎች
Have a nice ቅጥያዎች
1. Have a nice time
አንድ ሰው ለመዝናናት ሲሄድ የሚቀርብለት ነው። "መልካም የዕረፍት ጊዜ" ይሁንልህ እንደ ማለት ነው።
2. Have a nice trip
አንድ ሰው ለመዝናናት ከቤቱ ርቆ ሲሄድ የሚቀርብለት የስንብት ሰላምታ ነው። "መልካም የዕረፍት ጊዜ" ይሁንልህ እንደ ማለት ነው።
3. Have a nice journey
አንድ ሰው ለስራ ጉዳይ ወይም ለትምህርት ከቤቱ ርቆ ሲሄድ የሚቀርብለት የስንብት ሰላምታ ነው። "መልካም ጉዞ" እንደ ማለት ነው።
4. Have a nice day
ሰዎች ጠዋት ላይ ሲለያዩ የሚለዋወጡት የስንብት ሰላምታ ነው። "መልካም ቀን" እንደ ማለት ነው።
5.Have a nice dream
ወደ መኝታ ስኬድ የሚቀርብ የስንብት ሰላምታ ነው። "መልካም ዕንቅልፍ" እንደ ማለት ነው።
6.Have a nice meal
ሰዎች ምግብ ለመመገብ ስለያዩ የሚለዋወጡት የስንብት ሰላምታ ነው። "መልካም ቁርስ፣ምሳ፣ዕራት" እንደ ማለት ነው።
7.Have a nice vocation
ለዕረፍት መዝናናት ሲለያዩ የሚቀርብ የስንብት ሰላምታ ነው። "መልካም የዕረፍት ጊዜ" ይሁንልህ እንደ ማለት ነው።
8.Have a nice holiday
መልካም በዓል እንደ ማለት ነው።
9.Have a nice weekend
በሳምንቱ የስራ ቀን መጨረሻ(ዓርብ) ዕለት ስለያዩ "መልካም ዕረፍት ጊዜ" እንደ ማለት ነው።
10.Have a nice excursion(picnic)
ለሽርሽር ጠዋት ወጥቶ ማታ ላይ ለሚመለስ ሰው የሚቀርብ የስንብት ሰላምታ ነው "መልካም ሽርሽር" እንደ ማለት ነው።
አሁን ሰዓቱ 5:55 ነው። Hava a nice day! በማለት ልሰናበታችሁ!