11/10/2025
https://www.facebook.com/share/p/14JnhzSSLud/
ማስታወቂያ
***//***
ጥቅምት 1/2018 ዓ/ም
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ የተመደባችሁ ተፈታኞች ዝርዝር መረጃ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴሌግራም ቻናል ላይ የሚከተሉትን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ::
https://t.me/HUCommunicationsoffice/11358
https://t.me/HUCommunicationsoffice/11359
መልካም ዕድል!
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
24/08/2025
03/03/2025