Hawassa Chess

Hawassa Chess CHESS ♟

26/07/2025
▪️ጂማ መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ሰኔ 2017 ▪️በቼስ ሻንፒዮን ሲዳማ ክልል የዋንጫ ተሸላሚ !!
28/06/2025

▪️ጂማ መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ሰኔ 2017
▪️በቼስ ሻንፒዮን ሲዳማ ክልል የዋንጫ ተሸላሚ !!

ሰኔ 2017 ዓ.ም ጅማ በ6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ የቼዝ ስፓርት የቡድን ውድድር✅ የቼዝ ውድድር  ፍፃሜውን ያገኘ ሲሆን ፦☑️በቡድን ወንዶች በቦርድ 11ኛ- ማራኪ እንድሪስ (ከድሬዳዋ) -...
22/06/2025

ሰኔ 2017 ዓ.ም ጅማ

በ6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ የቼዝ ስፓርት የቡድን ውድድር

✅ የቼዝ ውድድር ፍፃሜውን ያገኘ ሲሆን ፦

☑️በቡድን ወንዶች በቦርድ 1

1ኛ- ማራኪ እንድሪስ (ከድሬዳዋ) - ወርቅ 🥇
2ኛ- ሮበል ብርሃኑ (ከትግራይ ክልል) - ብር እና 🥈
3ኛ- ጌታሁን ብርሃኑ (ከአማራ ክልል) - ነሀስ 🥉 ሜዳሊያ ተሸልመዋል።

☑️በቡድን በቦርድ 2

1ኛ- ሔኖክ ዮሴፍ (ከሲዳማ ክልል) ወርቅ - 🥇
2ኛ- ሚልኪ አብዲሳ (ከአዲስ አበባ ከ/አ) ብር 🥈
3ኛ- አንድርጋቸው አዳሙ (ከአማራ ክልል) የነሀስ🥉 ሜዳሊያ አግኝተዋል።

☑️በቡድን በቦርድ 3

1ኛ- አቤል ሰይፍ (ከአዲስ አበባ ከ/አ) ወርቅ🥇
2ኛ- ሄኖክ ተስፋዬ (አማራ ክልል) ብር🥈
3ኛ- ሀብታሙ ገ/መድህን (ከኦሮሚያ ክልል) የነሀስ🥉ሜዳሊያ ተሸልመዋል።

☑️ በቡድን ወንዶች በቦርድ 4

1ኛ- አብርሃም ዘውዴ (ሲዳማ ክልል) ወርቅ 🥇
2ኛ- ፍላወር ሀብቱ (ከአዲስ አበባ ከ/አ) ብር 🥈
3ኛ- አቤኔዘር አበጄ (ከኦሮሚያ ክልል) የነሀስ🥉ሜዳሊያ አግኝተዋል።

☑️ በቡድን ወንዶች የቦርድ 5

1ኛ- ብሩክ ፋንታሁን (ከሲዳማ ክልል) የወርቅ🥇
2ኛ- ነጋ አገኘው (ከአዲስ አበባ ከ/አ)የብር🥈
3ኛ- ሰለሞን ገ/መድህን (ከትግራይ ክልል) የነሀስ🥉ሜዳሊያ በማግኘት ተሻላሚ ናቸው።

✅ በቡድን ሴቶች የቦርድ-1

1ኛ. ዋጋ ፍቃዱ ከአማራ ክልል ወርቅ🥇
2.ኛ. ቃልኪዳን ሸዋረጋ ከኦሮሚያ ክልል የብር 🥈
3ኛ. ነጃት መርድ ከኦሮሚያ ክልል የነሀስ 🥉ሜዳሊያ አግኝተዋል።

✅ በቡድን ሴቶች የቦርድ-2

1ኛ. አሌከ ፍጀጋ ከኦሮሚያ የወርቅ🥇
2ኛ. ሰላማዊት ስለሺ ከአዲስ አበባ ከ/አየብር🥈
3ኛ. አስቴር ሸዋረጋ ከኦሮሚያ ክልል የነሀስ 🥉ተሸላሚ ናቸው።

✅ በቡድን ሴቶች በቦርድ-3

1ኛ. ጫልቱ ተስፋ ከኦሮሚያ ክልል ወርቅ🥇
2ኛ. የሺ ሞላ ከከአማራ ክልል የብር🥈
3ኛ. ሰማሃል ተከታይ ከትግራይ ክልል የነሀስ🥉 ተሸላሚ ሆነዋል።

✅ በቡድን ሴቶች በቦርድ-4

1ኛ. ማንፀግባ ባህሩ ከአማራ ክልል የወርቅ🥇
2ኛ. እንግዳወርቅ ዘሪሁን ከሲዳማ ክልል የብር🥈
3ኛ. ሀና አሰፋ ከኦሮሚያ ክልል የነሀስ 🥉ሜዳሊያ ያገኙ ሲሆን

✅በቡድን ሴቶች በቦርድ-5

1ኛ- ፌቨን አሲሞ ከሲዳማ ክልል የወርቅ 🥇
2ኛ. ርግበሸዊት ተጠመቀ ከትግራይ ክልል የብር🥈
3ኛ. ብልን ስንታየሁ ከኦሮሚያ ክልል የነሀስ 🥉መዳሊያ አግኝተዋል።

☑️በቼስ ውድድር የቡድን የወንዶች ውጤት

1ኛ. አዲስ አበባ ከተማ አስተዴደር የወርቅ🥇
2ኛ. ሲዳማ ክልል የብር 🥈እና
3ኛ. አማራ ክልል የነሀስ 🥉ሜዳሊያ ተሸላሚዎች ናቸው።

☑️በቡድን የሴቶች ውጤት

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል የወርቅ 🥇
2ኛ. አማራ ክልል የብር 🥈እና
3ኛ. አዲስ አበባ ከ/አ የነሀስ🥉 ሜዳልያ አሸናፊ በመሆን ሽልማታቸውን ተቀብለዋል።

07/06/2025
የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ቼዝ♟️ ስፖርት ልኡካን ቡድን
01/06/2025

የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ቼዝ♟️ ስፖርት ልኡካን ቡድን

31/05/2025
▪️ሐዋሳ ቼዝ♟️ግንቦት 12/2017▪️የመላው ሀዋሳ የቼዝ ስፖርት ውድድር :- - በቡድን ታቦር ክፍለ ከተማ በነጠላ ሻንፒዮና ሐብታሙ አሸናፊ አንደኛ በመሆን ውድድሩ ተጠናቋል።
20/05/2025

▪️ሐዋሳ ቼዝ♟️ግንቦት 12/2017
▪️የመላው ሀዋሳ የቼዝ ስፖርት ውድድር :-
- በቡድን ታቦር ክፍለ ከተማ በነጠላ ሻንፒዮና ሐብታሙ አሸናፊ አንደኛ በመሆን ውድድሩ ተጠናቋል።

ሐዋሳ ቼዝ 10/09/2017
18/05/2025

ሐዋሳ ቼዝ 10/09/2017

04/03/2025
የዩኒቨርስቲዎች የቼዝ ስፓርት ውድድር ጥር 2017🛑 በወንዶች :-1- ዮሴፍ ክፍሌ (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ)2- የፍሬዘር ተዘራ (ሀዋሳ ዩንቨርስቲ)3- ሚልኪ አብዲሳ (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ...
04/02/2025

የዩኒቨርስቲዎች የቼዝ ስፓርት ውድድር ጥር 2017
🛑 በወንዶች :-
1- ዮሴፍ ክፍሌ (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ)
2- የፍሬዘር ተዘራ (ሀዋሳ ዩንቨርስቲ)
3- ሚልኪ አብዲሳ (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ)
🛑 በሴቶች
1- ሳምራዊት ግርማ (አርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ)
2- ጫልቱ ተስፋዬ (ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ)
3- አኪናሆም ስንታየሁ (ጅማ ዩንቨርስቲ) ከአንድ እስከ ሶስት በመሆን አጠናቀዋል ።

Address

Awassa

Telephone

+251911992347

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa Chess posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category