Pastor Dereje Dagim

Pastor Dereje Dagim I am from Ethiopia Hawasa
(2)

05/08/2026
የሲዳማ ክልል ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ህብረት መሪዎች የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ያዘጋጀዉን የህብረቱን 50ኛ ዓመት ኢዮቤልዩ የመሪዎች እኛ የመጋቢዎች ጉባኤ ላ...
21/07/2026

የሲዳማ ክልል ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ህብረት መሪዎች የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ያዘጋጀዉን የህብረቱን 50ኛ ዓመት ኢዮቤልዩ የመሪዎች እኛ የመጋቢዎች ጉባኤ ላይ በመሳተፍ እጅግ ግሩም ጊዜ አሳልፈናል። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
‎አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
‎ሀምሌ/2018 ዓ.ም

ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ነገ ከሰዓት  በቡልቻ ሕይወት ብርሃን   ቤ/ክ በተሰናዳው መንፈሳዊ ኮንፈረንስ መገኘት የምትችሉ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
17/07/2026

ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ነገ ከሰዓት በቡልቻ ሕይወት ብርሃን ቤ/ክ በተሰናዳው መንፈሳዊ ኮንፈረንስ መገኘት የምትችሉ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

በበንሳ ዳዬ ከተማ፣ በሻንታ ጎልባ መካነ ኢየሱስ በአብሮነቱ ላስደነቀን ጌታ ክብር ይሁንለት!!! የሻንታ ጎልባ ምእመናን፣ መሪዎች እና አገልጋዮች  ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
12/07/2026

በበንሳ ዳዬ ከተማ፣ በሻንታ ጎልባ መካነ ኢየሱስ በአብሮነቱ ላስደነቀን ጌታ ክብር ይሁንለት!!! የሻንታ ጎልባ ምእመናን፣ መሪዎች እና አገልጋዮች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

በአካባቢው ያላችሁ እና መካፈል የምትችሉ ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ተባረኩ!!!
06/07/2026

በአካባቢው ያላችሁ እና መካፈል የምትችሉ ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ተባረኩ!!!

የምስራች! ልዩ የምረቃና የአምልኮ ግብዣ​ከሀዋሳ አላሙራ ሙሉ ወንጌል ታሪክ ጋር እጅግ የተቆራኘ ስምና ታሪክ ባለው የቤተክርስቲያናችን «ማራናታ መዘምራን» የተዘጋጀው፣ በይዘቱ ጥልቅ በዜማው ...
30/06/2026

የምስራች! ልዩ የምረቃና የአምልኮ ግብዣ

​ከሀዋሳ አላሙራ ሙሉ ወንጌል ታሪክ ጋር እጅግ የተቆራኘ ስምና ታሪክ ባለው የቤተክርስቲያናችን «ማራናታ መዘምራን» የተዘጋጀው፣ በይዘቱ ጥልቅ በዜማው ውብ የሆነው ቁጥር አንድ ( #1) የቪዲዮ/የድምፅ አልበም የፊታችን እሁድ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) በጠዋቱ የጉባኤ ክፍለ ጊዜ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
​በዚህ መንፈሳዊ ድግስ ላይ እንድትታደሙ ጥሪው የደረሳችሁና በአካባቢው የምትገኙ ወገኖቻችን በሙሉ፣ በእለቱ ከማራናታ መዘምራን ጋር በመሆን ጌታን በጋራ እንድናመልክ በአክብሮትና በፍቅር ተጋብዛችኋል።
​ጌታ ይባርካችሁ!

‎"እጃቸውም ምክራቸውን እንዳይፈጽም የተንኰለኞችን አሳብ ከንቱ ያደርገዋል። ጠቢባንን በተንኰላቸው ይይዛቸዋል የጠማሞችንም ምክር ይዘረዝራል።" (ኢዮብ 5: 12-13)የክፉዎችን ምክር ያፈረሰል...
23/06/2026

‎"እጃቸውም ምክራቸውን እንዳይፈጽም የተንኰለኞችን አሳብ ከንቱ ያደርገዋል።
ጠቢባንን በተንኰላቸው ይይዛቸዋል የጠማሞችንም ምክር ይዘረዝራል።" (ኢዮብ 5: 12-13)

የክፉዎችን ምክር ያፈረሰልህ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

19/06/2026

I got over 3,000 reactions on my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) እና መንፈሳዊ  ዝማሬ ‎‎​በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የተሠሩ መዝሙሮች መንፈሳዊ ወይም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሊባሉ አይችሉም። ምክንያቱም ዝማሬ የቃላትና የዜማ ቅ...
03/06/2026

ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) እና መንፈሳዊ ዝማሬ

‎​በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የተሠሩ መዝሙሮች መንፈሳዊ ወይም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሊባሉ አይችሉም። ምክንያቱም ዝማሬ የቃላትና የዜማ ቅንብር (ችሎታ) ብቻ ሳይሆን፣ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ በመሆኑ ነው። (1ቆሮ 14:26)
‎በመሆኑም የመንፈስ ቅዱስ ጥሪና ስጦታ ሳይኖራቸው፣ በቴክኖሎጂ ተደግፈው በግድ ዘማሪ ለመሆን ወይም ለመምሰል የሚፈልጉ ወገኖች ከዚህ አደገኛ ድፍረት እንዲጠነቀቁ እና እንዲቆጠቡ አጥብቄ እያሳሰብኩ: በአገልግሎቱ ላይ የምንገኝም አንዳንዶቻችን እንዳንፈተንበት እና በጥንታቄ እንድንጠበቅ በታላቅ አክብሮት አሳስባለሁ።

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Dereje Dagim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share