GREAT Vision College

GREAT Vision College "Knowledge is Life"
Knowledge for betterment of life, cognitive development, creativity, innovation & technology, sustainable development and economic growth.

Services provide;
1. All business & education consultant
2. TVET, PG & UG business class

እንኳን ለ20ኛው ብሔር ብሔረሰቦች በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 GREAT VISION COLLEGE
06/12/2025

እንኳን ለ20ኛው ብሔር ብሔረሰቦች በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 GREAT VISION COLLEGE

Meeting in the Ministry of Education
12/09/2025

Meeting in the Ministry of Education

10/09/2025

ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ
እንኳን ለ2018 አደስ ዓመት በሰላምና ጤና አደረሳችሁ፡፡ አዲሱ ዓመት የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!

03/09/2025
ግሬት ቪዥን ኮሌጅ 2017ዓ/ም የምረቃ ፕሮግራም ወልቂጤ, ኢትዮጵያ ግሬት ቪዥን ኮሌጅ በሁሉም ካምፓሶች በዲግሪ እና በTVET ያሰለጠናቸውን 654 ተማሪዎች በዛሬዋ ቀን በወልቂጤ ከተማ በሃይ...
03/08/2025

ግሬት ቪዥን ኮሌጅ 2017ዓ/ም የምረቃ ፕሮግራም
ወልቂጤ, ኢትዮጵያ
ግሬት ቪዥን ኮሌጅ በሁሉም ካምፓሶች በዲግሪ እና በTVET ያሰለጠናቸውን 654 ተማሪዎች በዛሬዋ ቀን በወልቂጤ ከተማ በሃይርሽ አዳራሽ (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ) በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል::
በምረቃ ላይ የክብር እንግዳ የነበሩት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፀጥታ ቢሮ ከፍተኛ ኤክስፐርት አቶ አሰፋ ደደቦ ባስተላለፉት መልእክት ግሬት ቪዥን ኮሌጅ ጥራት ያለው ትምህርት በማስተማር ሀገር ተረካቢ ትዉልድ ማፍራት እንዳለበት እና ተመራቂ ተማሪዎች ስራ ፈጣሪ እንጂ ሥራ ጠባቂ መሆን እንደሌለባቸው አሳስበዋል::
በተጨማሪ የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና መምሪያ ሃላፊ አቶ መስፍን ሰርገማ የግል ትምህርት ተቋማት በትምህርት ተደራሽነት ረገድ ከፍተኛ እያደረጉ ያሉት አስተዋፅኦ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን አንስተው, ከትምህርት ጥራት አንፃር ከፍተኛ ሥራ መሰራት እንዳለበት አሳሰበዋል, እንዲሁም ግሬት ቪዥን ኮሌጅ በ5ቱም ካምፓሶቹ ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎች በወልቂጤ ከተማ ለማስመረቅ በመወሰናችሁ እናመሰግናለን.... የተንቢ ብለዋል...... በመጨረሻም ተመራቂ ተማሪዎች እና ቤተሰቦቻቸዉን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል::
የኮልጁ ኤክስክዩትቭ ም/ፕሬዚዳንት እ/ዶ/ር ታሪኩ ተክለፃድቅ የኮሌጁን አጠቃላይ ሁኔታ ያቀረቡ ሲሆን ኮሌጁ ትምህርት ሚኒስቴር እና ትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ባስቀመጡት ስታንዳርድ መሰረት ለመስራት ሰፋፊ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን አንስተው, የኮሌጁ ሴኔት እና ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ባለቤቶች ኮሌጁን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ቁርጠኛ መሆናቸዉን አስረድተዋል::
የምረቃ ፕሮግራም ስነስርአቱን እንኳን ደህና መጣችሁ... የተንቢ... ያሉት ደግሞ የወልቂጤ ካምፓስ ዲን አቶ ድላሞ አበበ... ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የመጣችሁ ተመራቂ ተማሪዎች እና አስመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ... እንኳን ወደ ዉብቷ ወልቂጤ ከተማ ደህና መጣችሁ ብለዋል::
የኮሌጁ የሚዲያ ክፍል
27/11/2017ዓ/ም

CONGRATULATIONS!Graduation is coming soon🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓July 27/2017E.C
24/07/2025

CONGRATULATIONS!
Graduation is coming soon🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓🧑‍🎓👨‍🎓
July 27/2017E.C

የሃዘን መግለጫ የግሬት ቪዥን ኮሌጅ ወላይታ ካምፓስ ዲን የነበሩት አቶ ስላስ ስምዖን በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን: የኮሌጁ ማህበረሰብ የተሰማንን ከፍተኛ ሃዘን ከልብ እ...
14/03/2025

የሃዘን መግለጫ
የግሬት ቪዥን ኮሌጅ ወላይታ ካምፓስ ዲን የነበሩት አቶ ስላስ ስምዖን በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን: የኮሌጁ ማህበረሰብ የተሰማንን ከፍተኛ ሃዘን ከልብ እየገለፅን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቶ ስላስ በኮሌጃችን መመስረት ጀምሮ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉ እና በሳል አመራር የነበራቸው: ሰው አክባሪ : ታታሪ እና ጥሩ ሃይማኖተኛ ነበሩ......በእዉነቱ እግዚያብሄር ያመጣዉን ማን ይመልሰዋል....
ለቤተሰቦቻቸው: ለጓደኞቹና ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንመኛለን:: እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑራት::
ግሬት ቪዥን ኮሌጅ
መጋቢት 5/2017ዓ/ም

Address

Awassa

Telephone

+251925904170

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GREAT Vision College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to GREAT Vision College:

Shortcuts

Share