17/05/2025
Yegil birand
No
17/05/2025
17/05/2025
‹‹እነርሱም እንነሣና እንሥራ አሉ፡፡ እጃቸውንም ለበጎ ሥራ አበረቱ፡፡›› ነህ 2፡18
የገሳ ጫረ ወሉ ወንገል አጥቢያ ቤተክርስቲያን የአምልኮ አደራሻ ህንፃ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ እጃችሁን በመዘርጋት እንድትባረኩ ቤተክርስቲያኗ ጥሪያዋን አስተላልፋለች።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገሣ ጫሬ ሙሉ ወንጌል አጥ/ያ ቤ/ያን ህንፃ ሥራ
CBE: 1000423134155
ለተጨማሪ መረጃ ፡-
የቤተክሪስቲያንቱ መጋቢ ደስታ ገበዬሁ
ስልክ +251921890356
ወንጌል አስተማሪ ከበደ ደነቀ
ስልክ +251917402665
መጋቢ ዳዊት ዳድኖ ስልክ +251948983411
እናድርግ
04/05/2025
“እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
— መዝሙር 127፥3
04/05/2025
እግዚአብሔር ይባረክ ለስሙ ክብር ይሁን ወንጌል አስተማሪ ከበደ ደነቄ እና እህት እድገት እስራኤል ጌታ በወንድ ልጅ ባርኳቸዋል። ደስ ብሎኛል። በቼርች ምስጋናቸውን አቅርበዋል።(26/08/2017 ዓ.ም)
28/04/2025
07/01/2025
07/01/2025
የኢየሱስ ክርስቶ ልደት በዓል በክርስቲያን ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
ኢየሱስ ንጉሥ ነዉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Urael
Awassa
NB