Hawassa univerisitiy2019DM students Info.page

Hawassa univerisitiy2019DM students Info.page

Share

year of 2019 Developimenital manegiment students inforimation wep site

11/08/2025

ማስታወቂያ
***//***
ቀን:- ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2018 ዓ.ም በተለያዩ ካምፓሶቹ በሚሰጡ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በማታና በረዕፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሉ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
 12ኛ ክፍል አጠናቀው የብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የዘመኑን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ እና ፈተናውን ከወሰዱ አምስት አመት ያልበለጣቸው፤
 በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርቱን/ቷን የተከታተለና/ችና የዓመቱን የማለፍያ ነጥብ ያገኘ/ች
 በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ያጠናቀቁና COC ያለፉ በሙያው ቢየንስ ሁለት ዓመት ያገለገሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፤
 በቀድሞ የትምህርት ስርዓት 12+ 2 ዲፕሎማ ያላቸው ወይንም በማንኛውም የት/ት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፤
 የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከኢፌድሪ የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

ማሳሰቢያ፡-
 አመልካቾች ከነሐሴ 05-30/2017 ዓ.ም በስራ ሰዓት ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ ማመልከት ይቻላሉ፡፡
 አመልካቾች የንግድ ባንክ ቁጥር 1000013481788 በመጠቀም የማመልከቻ ክፍያ 50 ብር መክፈል ይጠበቅባቸል።
 የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በማታና በእረፍት ቀናት በ2018 ዓ.ም የሚሰጡ ፕሮግራሞች ዝርዝር የሚከተለው ነው::

1. Business and Economics College
1.1 Main Campus (Weekend and Evening)
 Marketing Management 2/4
 Management
 Accounting and Finance
 Economics
 Logistics and supply chain Management
 Hotel Management

1.2 Awada Campus (Weekend)
 Marketing Management
 Management
 Accounting and Finance
 Economics
 Logistics and supply chain Management

1.3 Aleta Wondo Campus (Weekend)
 Marketing Management
 Management
 Accounting and Finance
 Economics
 Logistics and supply chain Management

2. Social Science and Humanities College (Weekend and Evening)

 Journalism and Communication (Weekend only)
 English Language and Literature
 Sidaamu Afoo and Literature
 Geography and Environmental Studies
 Theater and Film Art
 Anthropology
 Sociology
 Geography and Environmental Studies

3. Natural and Computational Science College (Weekend and Evening)

 Biology
 Sport Science
 Physics

4. College of Education (Weekend and Evening)
 Lifelong Learning and Community Development

3/4
 Educational Planning and Management
 Special Need and Inclusive Education
 Psychology
 PGDT-Weekend (Mathematics, Physics, Biology, Chemi

11/08/2025
11/08/2025

ከመንግሥት አካላት ጋር በመመሳጠር በሲዳማ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ሴራና በደል ሲፈፅም ስለኖረው ግለሰብ አቶ ዘሪሁን ቃሚሶ።

በሚያገኘው አጋጣሚ ሁሉ በህዝብ ስም በመነገድ፡ የህዘብ አድነት እንዲሸረሸር የሚሰራ ከፋፋይ ባንዳ እንደሆነ በተለያዩ ወቅቶች በፈፀማቸው በደሎች ለማወቅ ተችሏል።

ግለሰቡ በሲዳማ ህዝብ ላይ ከረዥም ጊዜያቶች ጀምሮ ሲፈፅም ከነበረባቸው በደሎች ጥቂቶቹን እንደሚከተለው እንዘርዝር ።

➥ ዲላ ከተማ በሪፈረንደም የሲዳማ የነበረው ለገዲኦ ተላልፎ እንዲሰጥ ተደራድሮ የወቅቱን 80,000 ብር የወሰደ የህዝቡ ሴረኛ ጠላት ነው። በወቅቱ የሲዳማ አመራሮች ሴራውን ደረሰውበት አስረውት እንደነበር ራሱም አይክድም።

➥ በ11/11/2011 ዓ.ም በተፈጠረው ግርግር ላይ ከሀዋሳ አለታ ወንዶ እየተሯሯጠ ነገሩን ሲያጋግልና ከደኢህዴን ጎን ቆሞ የሲዳማን ህዝብ ሲሰድብ ሲራገም የነበረ ግለሰብ ነው።

➥ ዛሬ ላይ ደቡብ ግሎባል ባንክ የሚባለው ሀዋሳ ባንክ ሊባል የነበረውን ስም ያስቀየረ ፣ ሲዳማ ውስጥ ተወልዶ ለሲዳማ ህዝብ እና እሴት ከፍተኛ ጥላቻ ያለው ሰው ነው።

በቅርቡ ደግሞ

➥ የሲዳማ ክልል የልማት ተሳትፎ ፈንድ ምክር ቤት አስተባባሪ ሆኖ "ሀዋሳ ከተማን እናለማለን" በማለት ትኬት በማሸጥ ከፍተኛ ገንዘብ የዘረፈ ቲከቱም ዕጣው ሳይወጣ ገንዘቡን ለራሱ ጥቅም ያዋለ ሰው ነው።

➥ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬርሊግ ለማካሄድ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሜዳ ለማሳደስ 3 ሚሊዮን ብር ወስዶ ምንም ሳይሰራ የመዘበረ ሰው ነው።

➥ በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ውስጥ ለተማሪዎችና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ካፌ ለመስራት ወጣቶች ተደራጅተው የሚሰሩትን ራሱ በመጠቅለል ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር ያለጨረታ የራሱ ያደረገ የሲዳማ ህዝብ ሴረኛ ጠላት ነው።

ስለ አቶ ዘሪሁን ቃሚሶና ስለፈፀማቸው በደሎች ጥቂት አነሳን እንጂ በርካታ በህግ የሚያስጠይቁ ወንጀሎች አሉት። እዚህ በሚዲያ ለማጋለጥ የማይመቹ አደገኛ የብልግና ታሪክም ያለው ወራዳ ግለሰብ ነው።

ዘሪሁን ቃሚሶ ታሪኩና ወንጀሉ ተዘርዝሮ አያልቅም።
ዲላ ቆፈ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የሰውነት ማጠንከሪያ መምህር ሆኖ ሳለ ዲላ በነበረበት በደርግ ዘመን ሲዳማነቱን ክዶና ደብቆ ወላይታ ነኝ በማለት አንድ ባለሆተል ወላይታ ብሔር ተወላጅ ከነበረች ቤት ትርፍራፊ ለመለቃቀም አስቦ ሲዳማነቱን ክዶ ሰው በልቶ የተረፈ ፍርፋሪ የሚወስድ ከርሳም ሲሆን: ይህን አስነዋሪ ድርጊት ለምን እንደሚፈፅም ሲጠየቅ: የአቶ አሼቦን ሚስት የእናቱ እህት ዘመዱ እንደሆነች አስመስሎ ትርፍራፍ መቃረሙን ለመሸወድ ቤተሰብ ለመሆን ሞክሮ የተጋለጠ አስቀያሚ አሳፋሪ ወራዳ ነው ።

ዘሪሁን ቃሚሶ ሴት ደፋሪ እና ሙልጭ ያለ የቁሳቁስ ሌባ ካልሲ ሳይቀር የሚሰርቅ ሌባ ነበር። በሚኖርበት ግቢ የጓደኞቹን አልባሳት ሰርቆ እጅ ከፍንጅ የተያዘ ሞላጫ ነበር።

ዘሪሁን ወረኛ አሳባቂና ተራ ሴቶች አመላላሽ አቃጣሪም ነበር።
ኢህአዴግ ሲገባ እነ ተወልደንና ገብረዋህድን ተጠግቶ ታላሚ ሆኖ ደቡብ ሲመሠረት የደቡብ ካድሬዎች ሀላፊ ሆኖ ዘርፎ ያዘረፈ በተለይ ሲዳማ ላይ ጦር አዘምቶ እነ ወላ ጎሦማን ያስገደለና ያዘረፈ ጩኮ ከተማ የሲሊጤ ብሔር ተወላጆችን በማፈናቀልና በማስፈራራት ብዙ ገንዘብ ጉቦ የወሰደ ዘራፊ ነበር።

በሀዋሳ ከተማ በሲዳማ አርነት መሪ ወልደአማኑኤል ዱባሌና ከስብሰባ ይወጡ የነበሩ እነ ጋሼ ዋቆ ኦሪሳን አያሌ ሲዳማዎች ላይ ሠራዊት አሰማርተው ንፅሐንን ካስ*ጨፈጨፉ አረመኔዎች ውስጥ ዘሪሁን ግንባር ቀደሙ ነበር።

የሲዳማ ክልል ጥያቄ ላይ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው የሚያሰሙ ታጋዮችን የሚያስመታ የደኢህዴን ቀንደኛ ሰላይ ነበ

Photos from Hawassa University's post 07/06/2025
06/06/2025

ከመንግሥት አካላት ጋር በመመሳጠር በሲዳማ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ሴራና በደል ሲፈፅም ስለኖረው ግለሰብ አቶ ዘሪሁን ቃሚሶ።

በሚያገኘው አጋጣሚ ሁሉ በህዝብ ስም በመነገድ፡ የህዘብ አድነት እንዲሸረሸር የሚሰራ ከፋፋይ ባንዳ እንደሆነ በተለያዩ ወቅቶች በፈፀማቸው በደሎች ለማወቅ ተችሏል።

ግለሰቡ በሲዳማ ህዝብ ላይ ከረዥም ጊዜያቶች ጀምሮ ሲፈፅም ከነበረባቸው በደሎች ጥቂቶቹን እንደሚከተለው እንዘርዝር ።

በቅርቡ ደግሞ

➥ የሲዳማ ክልል የልማት ተሳትፎ ፈንድ ምክር ቤት አስተባባሪ ሆኖ "ሀዋሳ ከተማን እናለማለን" በማለት ትኬት በማሸጥ ከፍተኛ ገንዘብ የዘረፈ ቲከቱም ዕጣው ሳይወጣ ገንዘቡን ለራሱ ጥቅም ያዋለ ሰው ነው።

➥ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬርሊግ ለማካሄድ የሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሜዳ ለማሳደስ 3 ሚሊዮን ብር ወስዶ ምንም ሳይሰራ የመዘበረ ሰው ነው።

➥ በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ውስጥ ለተማሪዎችና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ካፌ ለመስራት ወጣቶች ተደራጅተው የሚሰሩትን ራሱ ከዩንቨርስቲ ፕረዚዳንት እና አመራሮች ጋር ያለጨረታ ለመውስድ እየተሯሯጠ የምገኝ የሲዳማ ህዝብ ሴረኛ ጠላት ነው።
ነገር ግን ከከተማ በህገ ወጥ መንገድ በዘረፈበት መሬት ላይ የገነባውን ሆቴል በአግባቡ እንኳን አገልግሎት ማቅረብ ያልቻለ እና ለጫት መቃሚያ እንድሁም ሴት ተማሪዎችን ማባለጊያ አድርጎ ስያበቃ አሁን ላይ ለዚሁ አላማው ይመቸው ዘንድ ወደ ዋናው ግብ ቅርንጫፉን ለመዘርጋት እየጣረ ይገኛል።
ስለዚህ የ ዩንቨርስቲውም ማህበረሰብ የዚህን ትውልድ ገዳይ ግለሰብ እንቅስቃሴ በቅርብት መከታተል እና አሰፈላጊው እርምት ማድረግ ያሰፈልጋል። በመጨረሻም ለፕሬዚዳንቱ ያለን ማሳሰቢያ
ክቡርነትዎ እርሶ ለከተማ እንግዳ ኖት ምን አልባት አቶ ዘርሁንን ዲላ ዩንቨርሲቲ ላይ ቦርድ ውስጥ ልትተዋወቀው እንደቻልክ በቅ መረጃ አለን በዚያ ቆይታውም የፈፀማቸውን ወንጀሎች እንደአስፈላጊነቱ እናቀርባለን ሰለሆነም ጥንቃቄ ብያደርጉ እርሶንም ሆነ ተቋሙን ከብዝበዛ እንድታደጉ ጥርያችንን እናቀርባለን።

ስለ አቶ ዘሪሁን ቃሚሶና ስለፈፀማቸው በደሎች ጥቂት አነሳን እንጂ በርካታ በህግ የሚያስጠይቁ ወንጀሎች አሉት። እዚህ በሚዲያ ለማጋለጥ የማይመቹ አደገኛ የብልግና ታሪክም ያለው ወራዳ ግለሰብ ነው።
የሲዳማ ህዝብ ጠላቱን ለይቶ አውቆ በአደባባይ ልያጋልጠውና ልታገለው ይገባል።

18/02/2020

2nd semisiter .

Photos from Hawassa univerisitiy2019DM students Info.page's post 26/10/2019
Want your school to be the top-listed School/college in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Hawassa, Sidaama
Awassa