16/04/2026
📌EGENSIISHSHA
============
Lamalate Jeefo (WEEKEND) Rosaano baalira
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hawassa College of Teacher Education - HCTE, Education Website, Awassa.
16/04/2026
📌EGENSIISHSHA
============
Lamalate Jeefo (WEEKEND) Rosaano baalira
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
15/04/2026
📌ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
================
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
15/04/2026
📌FANO LOOSU BASE EGENSIISHSHA
================
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
13/04/2026
📌ጥብቅ ማሳሰቢያ ለኮሌጁ መደበኛ (Regular) ተማሪዎች በሙሉ
=================
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
#ሀመትኮ
11/04/2026
Kiristinnu Amma'no harunsaano wo'manta
hawalle Mootichinkenna Xagichinke Yesuusi Kiristoosi kaote qaaggo ayyaanira keerunni iillishi'ne/nke! Ayyaanu keerunniha, hagiirrunniha, fayyimmanniha, jireenyunniha hattono mittimmanniha ikkannonke gede halchineemmo!
Dancha Ayyaana!
#ሀመትኮ
፨ ፨ ፨
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን!
በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የጤና፣ የብልጽግና አንዲሁም የአንድነት እንዲሆንልን እንመኛለን።
መልካም በዓል!
#ሀመትኮ
ገጾቻችን:
ድረገጽ: www.hcte.edu.et
Telegram: https://t.me/+T_AmyuEWjSFmZTlk
Facebook: Hawassa College of Teacher Education - HCTE
09/04/2026
📌EGENSIISHSHA (Dotteessa 1, 2018 M.D)
===================
Hawaasi Rosiisaanote Rosi Kolleejenni Ammajje 28, 2018 M.D DIGIRETE DEERRINNI maassantine fulote fonqolo (exit exam) fonqolamate agadhitinanni heedhinoonni baalira
_____________________
📌ማስታወቂያ (ሚያዝያ 1/2018ዓ/ም)
====================
ከኮሌጁ የካቲት 28/2018 ዓ/ም በዲግሪ ተመርቃችሁ የመውጫ ፈተና (exit exam) ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ በሙሉ
#ሀመትኮ
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
08/04/2026
📌 በኮሌጁ 2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ (ሀመትኮ፤ መጋቢት 30/2018 ዓ/ም)
===================
የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ዙሪያ ከመላው የኮሌጁ ማህበረሰብ ጋር ውይይት አካሄደ።
ዛሬ በተካሄደው መድረክ የአስተዳደር ዘርፍ እንዲሁም የአካዳሚክ ዘርፍ ሰራተኞች በኮሌጁ የ2018 የዘርፎች የ9 ወር አፈጻጸም እና በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ነው ውይይት የተደረገው።
የመማር ማስተማር፣ የጥናትና ምርምር እንዲሁም የማህበረሰብ አገልግሎት ዋና ዋና ግቦችን ማዕከል ባደረገው ይህ መድረክ ለውይይት መነሻ ዕቅድ የያዘ ሰነድ ቀርቦ ከተሳታፊዎች በርካታ ግብዓት ተሰብስቧል።
በማጠቃለያም በተነሱ ማብራሪያ በሚሹ ጥያቄዎች ዙሪያ ከመድረክ ማብራሪያ እና ምላሽ የተሰጠባቸው ሲሆን ለዕቅዱ መሳካት ሁሉም የኮሌጁ ማህበረሰብ እንዲረባረብ የስራ መመሪያ ተሰጥቶ መድረኩ ተጠቃሏል።
ለተጨማሪ ተቋማዊ መረጃዎች
ድረገጽ: www.hcte.edu.et
ፌስቡክ: Hawassa College of Teacher Education - HCTE
ቴሌግራም: https://t.me/+T_AmyuEWjSFmZTlk
ይከታተላሉን!
#ሀመትኮ
02/04/2026
📌📝ማስታወቂያ🔔
============
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ አድርጓል።
በዚሁ መሠረት፡-
1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪና ፊዝክስ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው።
2) ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል። የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ያተኩራል። ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን ይሆናል።
የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!
ምንጭ: የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
Educational Assessment and Examinations Service-EAES
___________________
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
01/04/2026
📌ማስታወቂያ
፨፨፨፧፧፨፨፨፨
ለኮሌጃችን የሳምንት መጨረሻ (WEEKEND) ተማሪዎች በሙሉ
#ሀመትኮ
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
01/04/2026
📌 EGENSIISHSHA
=============
Hawaasi Rosiisaanote Rosi Kolleeje Lamalate Jeefo (WEEKEND) Rosaano baalira
#ሀመትኮ
19/03/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
EID MUBARAK!
Hawassa College of Teacher Education - HCTE
| Monday | 08:30 - 17:00 |
| Tuesday | 08:30 - 17:00 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:00 |
| Friday | 08:30 - 17:00 |