16/07/2025
Building Capacity on Leadership Development!!
Critical Thinking!!
Equip Leaders & Ministers for progress !
16/07/2025
Building Capacity on Leadership Development!!
Critical Thinking!!
09/08/2023
የተባረከው ተስፋችን ክርስቶስ ሊገለጥ ከበፊት ይልቅ ዘመኑ በቀረበበት በዚህ ጊዜ መሰረታቸው እንዳይናወጥ፣ ዘይታቸው እንዳይጎድል እንዲሁም መዳናቸውን ሊፈፅሙ እና ሊያስፈፅሙ የቆረጡ አገልጋዮች ከኢምፓወር የስነ-መለኮት ኮሌጅ ተመርቀዋል። እግዚአብሔር ይመስገን !!
ሃይ ባይ አለ!
ደሃን አበልጥጎ ትዕቢትን ሚያዋርድ
በቃኝ ያለን ነጥቆ ለለመነው ሚወርድ
ትሁት ዝቅ ያለውን ሆኖለት ጠበቃ
የተዋረደውን ለክብር የሚያበቃ
ካለ አንዳች ሚዛን ሁሉን አስተካካይ
ሲዛባ የምድሩ አይ የሚል ገላጋይ
ግድ የለም አንመን እግዚአብሔሩ አለ
ጨርሶ ሁሉንም በሰው እጅ ያልጣለ።
05/02/2022
አዳማ ላይ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል !!
ይምጡ፣ ይመዝገቡ ችግር ፈቺ እውቀት ይገብዩ።!!
What An Old Person Sees While Sitting Down, A Child Cannot See Even If He Climbs The Highest Iroko Tree ~ African Proverb-
Empowering Leaders!!
24/01/2022
Knowledge is key!!