03/02/2026
Christian fellowship
ይህን አገልግሎት ለማገዘ
CBE 1000730131128 ሜሪ እና ብሩክ
0921662215
03/02/2026
03/02/2026
🎓🎓🎓🎓🎓🎓
በፋርማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ስላገለገላችሁ ለዚህ ሕብረት በብዙ ስለተጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌
ከፋርማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት።
እንወዳችኋለን🥰
29/01/2026
ዛሬ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
28/01/2026
ነገ ሀሙስ ከ10:00 ጀምሮ በአማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን
26/01/2026
ዛሬ ከ10:00 ጀምሮ
go program ሰኞ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
25/01/2026
ዘላለማዊ ዋስትና
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።
ዮሐንስ 5:24
24/01/2026
ኢየሱስ ያሳርፍሃል
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
ማቴዎስ 11:28
23/01/2026
ኢየሱስ መልሶ ይቀበለናል
ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
ሉቃስ 15:20
22/01/2026
go program ሰኞ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
22/01/2026
4
ኢየሱስ ይፈልግሀል
የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና፡ አለው።
ሉቃስ 19:10