Gorfu Goshu coach

Gorfu Goshu coach

Share

This page help us to recognize our area and self profile

19/12/2025

“ ዩናይትድ ሊጉን ለማሸነፍ ሌላ 10 አመት ሊያስፈልገው ይችላል “ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን

| የቀድሞ ታሪካዊ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ማንችስተር ዩናይትድ ሊጉን ለማሸነፍ ተጨማሪ 10 አመት ሊያስፈልገው እንደሚችል ገምተዋል።

“ ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ያለበት ሁኔታ የእኔን ገጠመኝ አስታውሶኛል ሊቨርፑል ሀያል የነበረበትን ወቅት “ ሲሉ ፈርጉሰን አስታውሰዋል።

" ሊቨርፑል አራት ሻምፒየንስ ሊግ ያሸነፈ አስደናቂ ቡድን ነበር " ያሉት አሰልጣኙ “ ነገርግን ሊጉን ለማሸነፍ 30 አመት ጠብቀዋል “ ብለዋል።

“ ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ነው ፤ ፕሪሚየር ሊጉን ለማሸነፍ ሌላ አስር ወይም አስራ አንድ አመት ሊወስድ ይችላል " ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

Photos from Gorfu Goshu coach's post 19/12/2025

የመሬት አቀማመጥ(Topo graphy) እንዳንነገር አደረገን እንጅ እኛ የገጠር ኮረደር ልማት ጀምረን ቆይተናል።✔️✔️

Photos from Gofa Tv's post 19/12/2025

በፃታ ብቻ ሳይህን በተግባርም ወንድ የሆንክ ወንድማችን በርታ!! "አይያ ኔና የሎ"!!

08/09/2025
19/06/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Lema Adefe, Woyinu Love

Photos from በጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ወረዳ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት's post 26/12/2023

መልካምነት ለራስ ነዉ!!

08/07/2023

በጣም ተመችቶኛል!!

Photos from በጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ወረዳ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት's post 29/06/2023
26/06/2022

የሚገርም ተፈጥሮ በጋይና ቀበሌ!!

05/05/2022

አፋልጉኝ!!

12/01/2022

ፈጣሪ ለዚች ዓለም ባይሞት ኖር የድሀ ወዳጅ ማነው? ጌታ ኢየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን።

Want your school to be the top-listed School/college in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


South
Awassa