Ethio Technology Tips

Ethio Technology Tips

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Technology Tips, College & University, Awassa.

22/11/2025

ፈጣሪ ለ እናታቹ ደስታ ምክኒይት ያርጋቹ።
አሜን በሉ🙏

06/10/2025

Procrastination kills your dream.

በ ዘንድሮ DV 2027 የተሰሙ አዳዲስ ህጎች ! የ Trump ውሳኔውች እና መቼ መሙላት ይጀመራል? | DV Lottery 2027! 22/09/2025

Subscribe the channel!👉👉👉

በ ዘንድሮ DV 2027 የተሰሙ አዳዲስ ህጎች ! የ Trump ውሳኔውች እና መቼ መሙላት ይጀመራል? | DV Lottery 2027! በዚህ ቪዲዮ በ ዘንድሮ DV 2027 የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን ማጋራቹ ይሆናል እንዲሁም መሙላት ሲጀመር ማሟላት ያልበችሁን ዶክመንቶችን ነግራችሃለው እስከ መጨረሻ መከታተላችሁን እንዳትረሱ...

20/05/2025

ስኬትን ተኝተህ አትመኝ
ተነስተ ተራመድ🚶‍♂️

Photos from Ethio Technology Tips's post 14/01/2024

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ😭😭😭😭
***********************

ቀድሞ የኢቢሲ ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋዜጠኛ፣ በቅርቡ ደግሞ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረው አስፋው መሸሻ ባደረበት ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ሕክምናውን በአሜሪካን ሀገር ሲከታተል የነበረ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል።

ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።

23/12/2023

የ አለማችን አስገራሚ ህንጻ 😱😱
ገራሚ የ ቴክኖሎጂ መረጃ እንዲደርሳቹ ፔጂን Like እና Follow ማድረግ እንዳትረሱ።

Want your school to be the top-listed School/college in Awassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Awassa