2017 E.C
Fasika Negash
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fasika Negash, Tutor/Teacher, Hawassa, Awassa.
This page provide spiritual teaching, literatures for generation, and preach Gospel by inviting people to the kingdom of God.
ይህ ገፅ ወንጌል ለመስበክ፣ መንፈሳዊ ትምህረቶችን፣ አጫጭር ፅኁፎችን ለትውልድ ፤ በተሰጠን አቅም የተጣራ መንፈሳዊ መልእክቶችን ማስተላለፊ እና ሰዎችን ወደ እግዚአብሄር መንግስት መጥሪያ ገፅ ነው፤
ራሱን የሸጠ ቤቱን....
በዚህ በመን የምናየው አብዛኛው ሰው ራሱን ሆኖ መኖር አቅቶታል፤ የማይደርስበትን ይመኛል፣ የሰው አድናቂና አድማቂ ነው፤ ለቤትህ ለኑሮህ ምን ሠራህ/ ሽ ብትሉአቸው አንድም ቁም ነገር አያወሩም፤
ታዲያ ላለው ማሽርገድ፤ ለአለቃ ምንዝር ሆኖ መኖር ሲችሉበት። ያ ብቻ መች በቃና አነስተኛ ሆነው ሳሉ ከእነሱ የሚሻሉትን ጋባዦም ናቸው ።፤ "የማያልፍለት ድሀ ሀብታም ይጋብዛል እንዲሉ"
ይህ ችግር ዘመናት ተሻጋሪም ነው በጥንቱም ዘመን ነበር ዛሬም አለ።
ይህን ለምን ፃፍኩት???? ✍️✍️✍️
ሰው ህልም አልባ መረን እንዳይሆን መድረሻውን አውቆ እንዲጓዝ፣ ሳይንቀሳቀስ እዚያው እንዳይከርም። እና ከአድናቂነት እና አድማቂነት ወጥቶ የራሱን ቤት ሕይወት እንዲመራ ፤ ራሱን አግኝቶ ቤቱን ከመንደድ እንዲታደግ በማሰብ ነው።
09/06/2023
የኔ ቅመም ልዩ ስጦታዬ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ከተወለድሽ 8 ወር ሞላሽ፤ 🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿 ኤል ግሬስ እንኳንም ተወለድሽ፤ ሰላም እና ደስታ ያለው ኑሮ መኖር ተጀምሯል፤ ይህ ያደረገው ያላፈርኩበት እግዚአብሔር ይባረክ።
“የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15
የእውነትን ቃል_ ሃሰት ያልሆነ፤ የእግዚአብሔር የሆነውን ሀሳብ ሳንቀላቅል፤
በቅንነት ።_ 🌺 ተንኮል የሌለበትን፤ ክፋትን ሳናስብ፤
የሚናገር ፦ የማይሸፋፍን፤ ፊት ለፊት የሚገልፅ
የማያሳፍርም ፦ አስተማማኝ
ሠራተኛ ሆነህ፥
የተፈተነውን ራስህን
ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ
10/01/2023
፤ እስከ መጨረሻ ያዳምጡት
''ቃና ዘገሊላ''''ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @YONATANAKILILUOFFICIAL SUBSCRIBE TOOUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV YONATANAKILILUOFFICIAL TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTE...
10/01/2023
''ቃና ዘገሊላ''''ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @YONATANAKILILUOFFICIAL SUBSCRIBE TOOUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV YONATANAKILILUOFFICIAL TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTE...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Hawassa
Awassa