Mao & Komo Spe/W/ Edu/Office Shoshor Butuji Primary school

Mao & Komo Spe/W/ Edu/Office Shoshor Butuji Primary school Shoshor Butuji primary school is governmental school is established to improve student learners prog

02/04/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Bayulig Abiye, Abdu Mustefa Hussen, M***a Hamid Ahmed

20/11/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Daniel Tekaligne, Hagos Tsahaye, Aeseya Hassene Mehamed

03/11/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Seid Hussen, Yalew Habtamu

19/08/2024
03/03/2023
Classroom languages and Classroom rules!
03/03/2023

Classroom languages and Classroom rules!

ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየተካሄደ ያለው ውይይት ቀጥሏል- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - የካቲት 20...
28/02/2023

ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እየተካሄደ ያለው ውይይት ቀጥሏል
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
የካቲት 20/2015 ዓ.ም (አሶሳ) በማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ ከሚገኙ የ12ኛና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ያስችላል ተብሎ በተዘጋጀው የማስተግበሪያ ዕቅድ ላይ ውይይቱ ከባለድርሻ አካላት አካላት ጋር ተካሂዷል፡፡

የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ኑረዲን ዛካሪያ እና የትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊው አቶ ሲራጅ ኢብራሂምን ጨምሮ የወረዳው የትምህርት ባለሙያዎች ከተማሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

የውይይቱ ዓላማ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ለማስቻል የተወጠነ መሆኑ ታውቋል፡፡

ተማሪዎች በትምህርታቸው ውጤታማ ለመሆን የራሳቸው የግል ጥረት ወሳኝ መሆኑ በውይይቱ የተመላከተ ሲሆን መምህራንም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በማስተማር ስራ እንዲተጉ ተጠይቋል፡፡

ተማሪዎችን በስነ-ልቦና ማጠናከር ፤ ወላጆች ለልጆቻቸው የጥናት ጊዜ መስጠት ፣ ተማሪዎች አልባሌ ቦታ ከመዋል እንዲቆጠቡና ትኩረታቸው ትምህርት ላይ እንዲሆን ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ ምክክር እየተካሄደ ይገኛል፡፡

መምህራን ተማሪዎች ያሉበትን ሁኔታ በመረዳት በቀጣይ የተሻለ ውጤት ማስመዘገብ በሚያስችላቸው የትምህርት ይዘቶች ላይ ትኩረት ሰጥተው ማስተማር ፤ ማጠናከሪያ ትምህርት መስጠትና ያለፉትን የፈተና ሺቶችን ተማሪዎች እንዲሰሩ ማድረግና ናሙና ፈተናዎችን በማዘጋጀት ተማሪዎችን በመፈተን እንዲለማመዱ ማድረግ ይገባል፡፡

15/07/2021
10/07/2021
በሾሾር ቡቱጅ 1ኛ ደ/ት/ቤት ህዝቡ ምርጫ ከመረጠ ቡኃላ የአሩንጓዴ አሸራ ፕሮግራምን ለማሳካት የችግኝ ተከላ አካሄዷል።
21/06/2021

በሾሾር ቡቱጅ 1ኛ ደ/ት/ቤት ህዝቡ ምርጫ ከመረጠ ቡኃላ የአሩንጓዴ አሸራ ፕሮግራምን ለማሳካት የችግኝ ተከላ አካሄዷል።

Address

Tongo
Asosa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mao & Komo Spe/W/ Edu/Office Shoshor Butuji Primary school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Mao & Komo Spe/W/ Edu/Office Shoshor Butuji Primary school:

Shortcuts

Share

Category