Mamite Jote school

Mamite Jote school Student's home

በውቡ ግቢያችን የመማር ማስተማር ስራችንን ጀምረናል።
01/10/2022

በውቡ ግቢያችን የመማር ማስተማር ስራችንን ጀምረናል።

እንኳን ለ2015 ዓ.ም ለት/ርት ዘመን አደረሳችሁ።*******************************************,,,**የማሚቴ ጆቴ ት/ቤት ዛሬ ማለትም 09/01/2015 ዓ.ም የመማር...
19/09/2022

እንኳን ለ2015 ዓ.ም ለት/ርት ዘመን አደረሳችሁ።*******************************************,,,**
የማሚቴ ጆቴ ት/ቤት ዛሬ ማለትም 09/01/2015 ዓ.ም የመማር ማስተማር ስራውን ጀምሯል።ልጅዎ በእውቀት የታነፀ እና ጥሩ ስነምግባር እንዲኖረው ይፈልጋሉ?ከሆነ ምርጫዎት ማሚቴ ጆቴ ት/ቤት ይሁን ፍላጎታችን የተማሪ ቁጥር ማብዛት ሳይሆን ጥራት ነው።

16/09/2022

🌀✅ #መምህር ማለት ⁉
➡የሙያዎች ሁሉ የበላይ እና አባት ነው።
🔷 መምህር የሁሉም በር ነው !
🔷 መምህር የእውቀት ምንጭ ነው !
🔷 መምህር የአንደበት ልሳን አቡጊዳ ነው !
🔷 መምህር የእጅ ቀለም ነው !
🔷 መምህር የአእምሮ ጥበብ መገኛ ነው !
🔷 መምህር ማለት ትውልድን የመቅረፅ፣ የነገ ሀገር ተረካቢ ተተኪ ትውልድ የመፍጠር ትልቅ ሀላፊነት የተሸከመ የቀለም አባት ነው።
🔷 መምህር የተማረ ሁሉ የሚያልፍበት መሸጋገሪያ ድልድይ፣ መወጣጫ መሰላል፣ መመልከቻ መነፅር፣ ማወቂያ ሠሌዳ፣ መተርጎሚያ መጽሐፍ፣ መመገቢያ ገበታ፣ … ነው !
➡መምህር ወይም አስተማሪ ማለት ምሀይምነትን ፍቆ ባለምጡቅ አዕምሮና በአስተሳሰብ የበለፀገ ዜጋ የሚቀርፅ የዕውቀት አባት ነው።

ይህ የዕውቀት አባት የተለያየ ዘር፣ ጎሳ፣ ብሔር፣ ሐይማኖት፣ ባህል፣ ወግ፣ ልማድ፣ እምነት፣ ፖለቲካ ወዘተ ያላቸውን ዜጎች ያለምንም አድሎ ሙያዊ ስነ-ምግባርን በመላበስ እኩል የሆነ ትምህርት የሚሰጥ ምሁር ነው።

➡እንደሻማ እየቀለጠ ለሌሎች የሚያበራ እና የሰው ልጅ አዕምሮን የሚገነባ ሀገር እና ዜጋ ወዳድ ነው ....!!

🌀✅ Teachers Are the father of all profession or skill. So you give prestige for all teachers.

✴✴ #መምህር ✴✴

መ 👉 መካሪና መለኛ / mentor
ም 👉 ምሁርና ምጡቅ / intellectual
ህ 👉 ህብረ-ትምህርት / social studies
ር 👉 ርህሩህ /compassionate

✴✴ #አስተማሪ ✴✴

አ 👉 አስተዋይ / ripe
ስ 👉 ስርዓት ያለው /ethical
ተ 👉 ተመራማሪ / boffin
ማ 👉 ማራኪ / intriguing
ሪ 👉 ሪፖስቶሪ / repository
Repository /ብዙ ዕውቀት ያለው/

💠💠 ክብር ለመምህራኖች !!💠💠
ክብር ለመምህራን! ! ከዚህ ደረጃ ላደረሱን!

28/08/2022

እንኳን ደስ ያላችሁ!!**************************************የማሚቴ ጆቴ አፀደ ህፃናት የ2015 ዓ.ም ምዝገባ በ23/12/2014 ዓ.ም ይጀምራል።ሆኖም ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።

ማሚቴ ጆቴ፣
የእውቀት ቤቴ።

17/07/2022
የ2014 ዓ.ም እንቁ ተመራቂ ተማሪዎች።
14/07/2022

የ2014 ዓ.ም እንቁ ተመራቂ ተማሪዎች።

Address

No
Asosa
697515299

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mamite Jote school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Mamite Jote school:

Shortcuts

Share

Category