Yeshumnesh H/M/M Acadamy

Yeshumnesh H/M/M Acadamy Learning is the backbone of all things in the world.

ዋው!ዋው!ዋው!የሹምነሽ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አሶሳ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተመራጩ እና ደረጃውን የጠበቀ  ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው ሚኒስትሪ ከሚያስፈትናቸው ተማሪዎች 100%...
28/09/2021

ዋው!ዋው!ዋው!
የሹምነሽ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አሶሳ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተመራጩ እና ደረጃውን የጠበቀ ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው ሚኒስትሪ ከሚያስፈትናቸው ተማሪዎች 100% በማሳለፍ ይታወቃል።ሆኖም በ2013 ዓ.ም ካስፈተናቸው ተማሪዎች 90% ከ70 በላይ አማካይ በማምጣት ወደ ቀጣይ ዙር ማለፋቸው እንዳለ ሆኖ በክልል ደረጃ ከፍተኛውን ውጤትም የተመዘገበው ከዚሁ ሲሆን የውጤቱ ባለቤት ተማሪ አማኑኤል ተስፋየ ሲሆን 89.69~(90% )አስመዝግቧል።ምስጋና ለመምህራን እና ለወላጆቹ

07/08/2021
የሀገራችን 86ቱ ብሄር ብሄረሰቦች ስም ዝርዝር።
23/07/2021

የሀገራችን 86ቱ ብሄር ብሄረሰቦች ስም ዝርዝር።

ለጠቅላላ እውቀት።
23/07/2021

ለጠቅላላ እውቀት።

Address

Assosa
Asosa
1233

Telephone

+251930381541

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeshumnesh H/M/M Acadamy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Yeshumnesh H/M/M Acadamy:

Shortcuts

Share

Category